Jokes of Islam
Posted: 17 Nov 2025, 15:16
ምድር የቆመችው በአሳ ነባሪ ላይ ነው ሱራ 68_1
ሳይንስና እስልምና
እስልምና ከሳይንስ ጋር ግንኙነቱ የጠበቀ ነው ሲል አንዱ ወዳጄ አጋራኝ ከሳይንስ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በጥቂቱ እንይ እስቲ
ውሻ ሶስት መቶ ዓመታት በሙሉ ዋሻ ውስጥ እንቅልፍ ተኝተው ኑረው ተነሳ
የዋሻው ምዕራፍ الكهف 18:25
አህያ ምግብና መጠጥ ተሸክማ የሞተ ሰው ስትጠብቅ ኖረችና ሰውየው ከሞተ መቶ አመት በኋላ ተነስቶ ወደ ቤቱ ወሰዳት
የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:259
ፀሐይ የምትገባው ጥቁር ጭቃ ባላት ምንጭ ውስጥ ነው
የዋሻው ምዕራፍ الكهف 18:86
አላህ መጽሐፍንና ሚዛንን በእውነት ያወረደ ነው፡፡ የመመካከር ምዕራፍ الشورى 42:17
ብረት ሚዛን መፅሐፍ ከሰማይ ነው የወረዱት
የብረት ምዕራፍ الحديد 57:25
ልብስ ከሰማይ ነው የወረደው
የአል-አዕራፍ ምዕራፍ الأعراف 7:26
ምድር ጠፍጣፋ ምንጣፍ ናት
የዜናው ምዕራፍ النبإ 78:6
ተራራዎች የምድር መቆሚያ ችካሎች ናቸው
የዜናው ምዕራፍ النبإ 78:7
ምድር የቆመችው በዓሳ ላይ ነው
የብርዕ ምዕራፍ القلم 68:1
የሱረት አልቀለም ሙፈሲር
ተፍሲር ኢብን አባስ
ሰማይ ወደ ምድር ወድቃ እንዳትሰበር በእጁ ደግፎ የያዛት አላህ ነው
የሐጅ ምዕራፍ الحج 22:65
ወፎች በሰማይ ሲበሩ እንዳይወድቁ የያዛቸው አላህ ነው
የንብ ምዕራፍ النحل 16:79
ጥያቄ
አውሮፕላኖች
በሰማይ ሲበሩ የሚይዛቸውስ ማነው 
ጨረቃ ተገመሰ 
የጨረቃ ምዕራፍ القمر 54:1
ወፍ ለሰው ልጅ
ሬሳን መቅበር አስተማረው
የማእድ ምዕራፍ المائدة 5:31
ጉንዳን ሱለይማንና ሰራዊቱ አያውቁምና እንዳይረግጧችሁ ስፍራ ስፍራችሁን ያዙ ብላ ለጓደኞቿ ተናገረች ሱሌማንም ንግግሯን ሰምቶ ሳቀ
የጉንዳን ምዕራፍ النمل 27:18
ሁድሁድ ወፍ ከሱለይማንና ከሰራዊቱ የበለጠ እውቀት አለው
የጉንዳን ምዕራፍ النمل 27:22
ወፎች የአብርሃምን ዝሆኖችና ሰራዊቱን የተጠበሰ ድንጋይ ወርውሮ ገደሏቸው ዝሆኖቹና ሰራዊቱም እንደተቃጠለ ገለባ አመድ ሆኑ
የዝኆን ምዕራፍ الفيل 105:3
የዝኆን ምዕራፍ الفيل 105:5
መርከቦችን የፈጠረው አላህ ነው
የጌጣ ጌጥ ምዕራፍ الزخرف 43:12
አላህ ሌሊትን በቀን ውስጥ ቀንንም በሌሊት ውስጥ ያስገባል
የሐጅ ምዕራፍ الحج 22:61
እያየን እንጨምራለን !
ሳይንስና እስልምና
የዋሻው ምዕራፍ الكهف 18:25
የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:259
የዋሻው ምዕራፍ الكهف 18:86
የብረት ምዕራፍ الحديد 57:25
የአል-አዕራፍ ምዕራፍ الأعراف 7:26
የዜናው ምዕራፍ النبإ 78:6
የዜናው ምዕራፍ النبإ 78:7
የብርዕ ምዕራፍ القلم 68:1
የሱረት አልቀለም ሙፈሲር
የሐጅ ምዕራፍ الحج 22:65
የንብ ምዕራፍ النحل 16:79
ጥያቄ
አውሮፕላኖች
የጨረቃ ምዕራፍ القمر 54:1
ሬሳን መቅበር አስተማረው
የማእድ ምዕራፍ المائدة 5:31
የጉንዳን ምዕራፍ النمل 27:18
የጉንዳን ምዕራፍ النمل 27:22
የዝኆን ምዕራፍ الفيل 105:3
የዝኆን ምዕራፍ الفيل 105:5
የጌጣ ጌጥ ምዕራፍ الزخرف 43:12
የሐጅ ምዕራፍ الحج 22:61
እያየን እንጨምራለን !