Page 1 of 1
የአምቦ ወጣት ድንጋይን መወርወር ይችላል፣ እሱን አሳይቶናል፣ አገርንስ መገንባት?
Posted: 17 Nov 2025, 14:41
by DefendTheTruth
አገር የምገነበዉ ከአካባቢ መህበረሰብ ለዉጥ ጀምሮ ነዉ፣ ይህ ሁኔት የምሆነዉ በጉደር ከተማ ነዉ፣ ከአምቦ 12 ኪሜ ርቀት ላይ የምገኝ ትንሽ ከተማ ነዉ። እንደምታየዉ ከሆነ ደቆዋል ማለት ነዉ፣ የአከባቢዉ መህበረሰብ ምን እያደረገ ነዉ? አሁንም ድንጋይ እየወረወረ ነዉ? ከድንጋይ መወርወር ወደ አገር ግንባታ አልገባም ማለት ነዉ? እስከ መቼ ድረስ??
አምቦም ሆነ ሌሎች የአከባቢዉ ከተሞች ብሆኑ ከዚህ የተለዩ አይመስለኝም? የአምቦ ወጣት ምን እየጠበቀ ነዉ?
አሁንም ድንጋይ መወርወር ላይ ነዉ?
Re: የአምቦ ወጣት ድንጋይን መወርወር ይችላል፣ እሱን አሳይቶናል፣ አገርንስ መገንባት?
Posted: 17 Nov 2025, 16:21
by Naga Tuma
DefendTheTruth wrote: ↑17 Nov 2025, 14:41
የአምቦ ወጣት ድንጋይን መወርወር ይችላል፣ እሱን አሳይቶናል፣ አገርንስ መገንባት?
አመፀኛ፣ ድንጋይ ወርዋሪ፣ ሃገር የማይገነባ የምትለዉ አምቦ በትለር ያሳደገዉ የደምቢ ዶሎዉ ዮሓንስ ለታ በትለር ያስተማረዉ ሃገር ማፍረሻ ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ገዝቷልን ለብዙ ዓመታት መስበክን ኣንብቦ ይህ መሃይምነት ነዉ ብሎ በአጭር ግዜ ዉስጥ ኣስተማረህ።
የደምቢ ዶሎዉ ዘፋኝ የነበረዉ አብተዉ ከበደ ፉፋም በትለርን ሰምቶ ባህል ትቼ ሉበ ተብያለዉ ማለቱን ሳይሰማ በፊት ባህል ተዉን አምቦ ሰምቶ ባህል ተዉ ሳይሆን ኣዳብሩ ብለን ማስተማር ኣለብን ብሎ የሐረርጌዉን ዘፋኝ መሓመድ ሼካን ኣስጠርቶ ኣናትህ ላይ ኣስጨፈረ።
ሳይንስ የምያዉቀዉ በትለር ዮሓንስ ለታን በማታለል አዳም እና ሄዋን በል ብሎት እሺ ጌታዬ ሳይንስ አፈር ድሜ ይብላ እና እኔን የወለዱኝ አኙዋዎች ጭምር ከአዳም እና ሄዋን የመጡ ነገደ እስራኤል ናቸዉ ብላችሁ ዘምሩን ሰምቶ አምቦ ቃልቻ እና ቃሉ ብሎ ተነሳ።
የኤርትራዉ ኢሳያስ አፍወርቂ ዕድሜ ልኩን ያላወቀዉን ሙሴ እስራኤላዊ ሳይሆን ኣፍርካዊ ነበር ብሎ ኣስተማረ። ዕድሜ ልኩን ኣለማወቁን እዚህ መድረክ ላይ ያሉት ደጋፊዎቹ ምስክሮች ናቸዉ።
ሙሴ እስራኤላዊ ሳይሆን ኣፍርካዊ ነበረ ማለት ደግሞ በትለር በሃገሩ ሳይንስን እያራመደ ዮሓንስ ለታን በማታለል ያሸከመዉ ያ ያረጀዉ ባይብል የሚታከም እና የሚታረም ነዉ ብሎ ለማስተማር ጣረ።
ዮሓንስ ለታ ከበትለር ሰምቶ ኢትዮጵያ መክሰም ኣለባት ብሎ መጽሓፍ ጽፎ ለአለም ያወጣዉን ኣንብቦ በአደባባይ መክሮ በዚህ ዘመን በኣዔ ሀይለስላሴ፣ በከተማ ይፍሩ፣ እና የኢትዮጵያ ትቅደም ድክቴተር መንግስቱ ሀይለማርያም ልፋቶች ላይ የሚረማመድ ኣደረገዉ።
ከዚህ በላይ የዮሓንስ ለታን ታጥቦ ጭቃ ድንጋይ ራስ ከአንገቱ ላይ ኣንስቶ የኢቮሉሽን ላቦራቶሪ መዉሰድ ኣለበት?