Page 1 of 1

THE GURAGE MINDSET!

Posted: 17 Nov 2025, 12:55
by Horus
የአለም ፈጣሪዎች ! ብቸኛው የሰው ልጅ ኃይል! የሥራ ካልቸር !!!

Re: THE GURAGE MINDSET!

Posted: 17 Nov 2025, 13:33
by Odie
Horus wrote:
17 Nov 2025, 12:55
የአለም ፈጣሪዎች ! ብቸኛው የሰው ልጅ ኃይል! የሥራ ካልቸር !!!
ተመልከቱ ይሄ colostomy አንጠልጥሎ wheelchair ላይ ተቀምጦ 24/7 ሲበላና keyboard ላይ ተቀምጦ የሚውል ካድሬ ጉራጌን እምጥቶ በማያስፈልግ ቦታ ሲደነቅር እዩ :lol:
አስዳቢው ዝንጀሮ Hoe-rus ግርማ ስይፉ!
Lifetime አጭበርባሪ :lol:

Re: THE GURAGE MINDSET!

Posted: 17 Nov 2025, 14:34
by Abere
ሀፍረተ ቢስ ሁሬሳ አንተን ወልዳ አጥብታ እና አጉርሳ ያሳደገች ጉራጌ እናት እንደሌለች እርግጠኛ ሁኖ መናገር ያችላል። አንተ ጉራጌ አይደለህም። እራስህን ለመደበቅ ከጉራጌዎች በላይ ጉራጌ ሁነህ ለመታዬት የምታደርገው ማጭበርበር ግን ያስቃል። በአዛውንት እድሜህ የኦሮሙማ የወረቀት ብር ለመሰብሰብ ስትል የኦሮሙማ ኦነግ ፕሮፓጋንዳ እያጠቡህ ከዚህ ፎረም ትተፋለህ። አስቀያሚ ነህ - ከዚህ ፎረም ላይ እንደ አንተ ውግዝ ከመዐርዮስ የተባለ ወራዳ አላየሁም።