Page 1 of 1
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በወቅታዊው የማርበርግ ቫይረስ መከላከል ስራዎች በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል
Posted: 17 Nov 2025, 12:41
by Horus
Re: የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በወቅታዊው የማርበርግ ቫይረስ መከላከል ስራዎች በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል
Posted: 17 Nov 2025, 13:24
by Horus
Re: የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በወቅታዊው የማርበርግ ቫይረስ መከላከል ስራዎች በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል
Posted: 17 Nov 2025, 13:40
by Odie
ስለማርበትግ እንዴት ታወራለህ ብልፅግና ቤት ስው ሲሞት እኮ አይወራም
WHO ባያወጣው መች ታወጡት ነበር?
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ
በእገታና ጦርነት ስሟን ያሳነሳችሁዋት ምድር ማርበርግ ተጨመረላችሁ! ስው ዝር እንዳይልና ፖርካችሁን እንዳያይ
ጥያቄው ማርበርግ እንዴት ገባ? የተጣለው ደቡብ ማን ይደርስለት ይሆን?
ያ አካባቢ እውነታ ኢትዮዺያዊ ያለበት ስፍራ ነው ይባላል? ሽር ይኖር ይሆን?
ድንበር የሌላት አገር ኢቦላም ታስገቡ ይሆናል!
ለማንኛውም አገር ቤት የምትሄዱ እስኪጣራ አስቡበት::