Page 1 of 1

Wedi Taba የ ጽምዶን Master Plan ሚስጥር ዘረገፈው

Posted: 16 Nov 2025, 22:50
by almaze
ተሓቢኣ ትጠንሶ ሰብ ኣኪባ ትሓርሶ... ሆነብኝ ነገሩ :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Re: Wedi Taba የ ጽምዶን Master Plan ሚስጥር ዘረገፈው

Posted: 17 Nov 2025, 00:18
by almaze
ይሄንን ተከትሎ ኤርትራዊያን Wedi Taba ጽምዶን አይወክልም ሲሉ ቁጣቸውን በአደባባይ እያሰሙ ነው።

Re: Wedi Taba የ ጽምዶን Master Plan ሚስጥር ዘረገፈው

Posted: 17 Nov 2025, 16:06
by almaze
:lol: :lol: :lol: :lol:

Re: Wedi Taba የ ጽምዶን Master Plan ሚስጥር ዘረገፈው

Posted: 17 Nov 2025, 16:14
by Affable
እኛም ብለናል የሚሰማን አጣን እንጂ። በዛ ሰሜን አካባቢ ፍቅር የለም ግን opportunism በገፉ ይታፈሳል። ጨንቆአቸዋል። ግዜው ተለውጦአል። እነሱ ግን ከ ሀምሳ አመት ትርክት ጋር ሙጪኝ ብለው የአዲሱን ትውልድ እየገደሉ ነው። አንድ ነገር መደረግ አለበት። በጃጁ ፓለቲከኞች የወጣቱ የወደፊት እድል መወሰን መቆም አለበት።

Re: Wedi Taba የ ጽምዶን Master Plan ሚስጥር ዘረገፈው

Posted: 17 Nov 2025, 19:10
by almaze