Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16518
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የወደቡ ጉዳይ ምን ደረሰ

Post by Misraq » 16 Nov 2025, 21:47

ዓብይ አህመድ ገረዶቹን ስለ ወደብ አስጨፍሮ አስጨፍሮ አሁንም ብሬክ ዳንስ እያስደነሰ ነው። ይህ ጋላ ኦሮሙማ ኢትዬጵያዊ ስሜት ቀስቅሼ ሃገር ወዳድ አርበኛ ልምሰል እስቲ ብሎ ሽንት ቤት ሲፀዳዳ የመጣለት ሃሳብ ነበር።

የዓብይ ገረዶች ምን ያህል ግዜ መጠበቅ እንዳለብን ቢነግሩን። ሁሬሳ እስቲ ሳትፈራ ንገረን።

Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የወደቡ ጉዳይ ምን ደረሰ

Post by Odie » 16 Nov 2025, 22:23

ሽርተቴ ይዟቸው ሽንት ቤት ተጥድፈው ሄደዋል :lol:
ኤርትራ ባልስቲክ ሚሳይል አስገባች ብሎ ፖኪው ወዳጃቸው ቴረር ለቀቀባቸው :lol:
መለስ ዜናዊም ያኔ አየርመንገዱን ኬንያ ልኮት ነበር!
ጉራ ሲነዙ ስንብተው ወደ ጉሮኗቸው ገብተዋል እነዚህ እንስሶች :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16518
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የወደቡ ጉዳይ ምን ደረሰ

Post by Misraq » 17 Nov 2025, 00:09

Odie, ጀግናው የቁርጥ ቀን ልጅ ኦቦ ሁሬሳ እና ሃገር ወዳድ አታቱርክ የወደብ ባለቤት ያደርጉናል አትጠራጠር። ደረቅ ወደብ ማለቴ ነው።

Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የወደቡ ጉዳይ ምን ደረሰ

Post by Odie » 17 Nov 2025, 07:54

Misraq wrote:
17 Nov 2025, 00:09
Odie, ጀግናው የቁርጥ ቀን ልጅ ኦቦ ሁሬሳ እና ሃገር ወዳድ አታቱርክ የወደብ ባለቤት ያደርጉናል አትጠራጠር። ደረቅ ወደብ ማለቴ ነው።
በመንፈስ ዳቦ እያየሁ ነው እያለ tissue paper እንደበላው ልጅ ነው የሆነው :lol:
ወደቡና አታቱርክ ሁሬሳ head ውስጥ ብቻ ነው ያሉት :lol:

ማፈርያዎች::
አገር የህፃን ጨዋታ :lol:
የልጅ ነገር ሁለት ፍሬ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ ነው የሆነው!
አጨናባሪ ሁላ :lol:

Post Reply