በ73 የኢትዮጵያ ከተሞች ውስጥ የኮሪደር ልማት እየተካሄደ ነው!
Posted: 16 Nov 2025, 15:14
አሁን በመላ ኢትዮጵያ ክልሎች ውስጥ የሚታየው በከተማዎች መካከል የኮሪደርና ዝመና ፉክክር እየታየ ነው! ይህ ነው የሚፈለገው! እያንዳንዱ ከተማ ከሌላው እኩል ለመዘመን እና ለመብለጥ የሚያደርገው ፉክክር ነው አንድ አገር የሚለውጥ ። ከዛሬ ጀምሮ የከተማና የገጠር ኮሪደር መሰረታዊ የከተማና ገጠር ፕላን ህሳቤ ካልቸር ሆኖዋል! ይህ ነው ትልቁ ነገር!