Page 1 of 1

ሆረስ ኃይለ ብርሃን የሚደግፋቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ዝርዝር!

Posted: 15 Nov 2025, 17:14
by Horus
ሆረስ የሚደግፋቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ..

(1)የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ ኢትዮጵያና አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝና ፔትሮሊየም ኢንዱስትሪ ልማት
(23) ከአፍሪካ 1ኛ የሆነ ያገር መከላከያ
(24) አለም አቀፍ ደረጃ ያለው የትምህርት ሲስተም
(25) የዘርና ጎሳ ፌዴሬሽን መለወጥ
(26) አዲስ ሕገ መንግስት
(27) ፕሬዚዳንታዊ አገዛዝ
(28) የግል ንብረት ሕግ
(29) ዱብል ዜግነት
(30) የገጠር ኮሪደር ልማት (ዘመናዊ ገጠር)

ኖቬምበር 15 ቀን 2025 ዓም

Re: ሆረስ ኃይለ ብርሃን የሚደግፋቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ዝርዝር!

Posted: 15 Nov 2025, 20:23
by sesame
Horsey,

Survival as a nation should be the primary national interest. But it seems to be of least interest to its PP stewards as the Ethiopia unravels.
:lol: :lol: :lol:

Re: ሆረስ ኃይለ ብርሃን የሚደግፋቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ዝርዝር!

Posted: 15 Nov 2025, 20:55
by Horus
zesame,
የምሬን ልንገርህ! የኤርትራውያን ችግር ምን መሰለህ? በግትርነትና ግብዝነት መሃል መንገድ መሻገር ያቃታቸው ሕዝቦች ናቸው። ለምን በለኝ?

የኤርትራ ሳይኮሎጂ የተሰራው ከሶስት ነገሮች ነው።

የኃይለ ስላሴ ኢትዮጵያ በጣም ስላሞላቀቃችሁ ኢትዮጵያን መስደብ ተማራችሁ ፣ ያ ትልቅ የካልቸር ጥፋት ነው ። ያ ማለት ሲደላችሁ ሚዛናዊ የሆነ ህሳቤ የሌላችሁ ሕዝብ አደረጋችሁ።

የመንግስቱ ኃይለ ማሪያም ዘመን ትልቅ ችግር ጥሎባችሁ ሄደ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮት አብዮት እያለ አገሩን አድክሞ እኛ በሰጠናችሁ የተውሶ ጥንካሬ መንግስቱን ስለጣላችሁ ሁልግዜ ተነስታችሁ ጽምዶ ምናምን እያላችሁ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ መጫወት እንችላለን የሚል መጥፎ ልማድ ሌላ የካልቸር ችግር ፈጠራችሁ ።


ይባስ ሲል ደሞ የራሳችሁ ወገን አድዋ ጉጅሌ ኢትዮጵያን ይዞ የላይኛውን ስሁት ፐርሰፕሽን አጎመራችሁ ። መንግስቱ ሲወድቅ አማራ ወይም ኦሮሞ ስልጣን ቢይዝ ኖሮ ፈጽሞ አገር ሁሉ መሆን አትችሉም ነበር። ሌላው ቢቀር ሃብታችን የሆነውን አሰብን ሰርቃችሁ የዛሬ መከራችሁ ውስጥ አትገቡም ነበር።

የኤርትራ ችግር ዲፎርምድ ሆኖ የተወለደ ልጅ ማለት ነው። ሽባ ሆኖ የተወለደ ልጅ ትልቅ ሰው ሲሆንም ሽባ ሆኖ ነው የሚያድገው ። ይህ ነው ፍጹም መሰረታዊ የኤርትራ ችግር! ስትወለለዱ በትክክል አናታችሁ ኢትዮጵያን ስትጎዱ ጠላቷ ሳትሆኑ መወለድ ነበረባችሁ። አለቀ

ዛሬ ኢትዮጵያ በፍጹም በ60ቹ የተዝናናህባት ፣ ለ30 አመት የወጋሃት ። ከአድዋ ባንዳ ጋር ዶልተህ ማኒፑሌት ያደረጋት ኢትዮጵያ አይደለችም ። ይህን እጅግ መሰረታዊ ሃቅ አለመቀበል ነው የሻቢያ ሽማግሎች ቁልፍ ችግር !!! የአድዋ ትግሬ ሽማግሎችን ተመልከታቸው !!! መሳቂያ ነው የሆኑት!

ስለዚህ ኤርትራ ምትባል defectively birthed being is and will remain in permanent crisis until it totally changes its perception of Ethiopia. ደግሜ ደጋግሜ ልንገርህ አይደለም ያረጀውና ሃሳብ ያለቀበት ሽማግሌ ኢሳያስ ተውና አዲስ ሻቢያ ብታመጣ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ግብጽ ሆነ የከብት ሌባው ኦላ ሺ ግዜ ብትጠመድ ብትትያሰር ኢትዮያ ያንን ይሚሽር 100 እጥፍ ኃይል ታሰለፍብሃለች!!

አትርሳ በየአመቱ አንድ ኤርትራ የምትፈጥር ዝሆን ነች ኢትዮጵያ ማለት! ያለህ ምርጫ መለወጥ ነው ። አሰላለፍን ሙሉ በሙሉ መለወጥ ነው ! ነጋ ጠባ ካይሮ ዙጥ ማለት መመላለስ ጨርሰህ ማቆም ነው! በሚወጥሉት ጥቁት አምታት ግብጽን እራሷን አናልፋታለን በኢኮኖሚ ብቻ አይደለም ፣ በጦር ኃይል ጭምር ! አለቀ !

ምርጫው ያንተ ነው ! በተረፈ ብዙ አትዳፈር ኢትዮጵያ ዛሬ እንኳን ኤርትራን ጋዛ የሚያደርግ ኃይል አላት! ስለዚህ አደብ ግዛ!

Re: ሆረስ ኃይለ ብርሃን የሚደግፋቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ዝርዝር!

Posted: 15 Nov 2025, 21:18
by Horus

Re: ሆረስ ኃይለ ብርሃን የሚደግፋቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ዝርዝር!

Posted: 15 Nov 2025, 22:30
by Horus