Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39781
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE PAKISTANI SAID, YOU CAN'T STOP ETHIOPIA! WHY?

Post by Horus » 15 Nov 2025, 16:12

ሆረስ ኃይለ ብርሃን ነኝ! እኔ የማየውን እውነት ቃላት በመፍለጥ አላደበዝዝም!

ታሪካዊ ጠላት የሆነችው ግብጽ ኢትዮጵያን በፍጹም ማስቆ አትችልም ብያለሁ!

የግብጽ ፍጡር እና የግብጽ ታሪካዊ ተላላኪ የሆነቸው ቅንጣት ኤርትራ ስትንጠራራ ተላልጣ ታርፋለች እንጂ ሳንቲም አትፈይድም ብያለሁ!

የሌቦች ጥርቃሞ የሆነው ያድዋ ትግሬ ጉጅሌ የሌብነት ጸሃዩ ጠልቃለች ብያለሁ!

የአድዋ ጉጅሌ ፣ የሻቢያና ግብጽ ገረድ የሆነው ሽፍታ ፋኖ እራሱ ያማራ ሕዝብ አንቅሮ ይተፋዋል ብያለሁ!

ሌላው ኦላ ተብዬ ሽፍታ የዱለቻ ሌባና አጋች እንዲሁ እራሱ የኦሮሞ ሕዝብ አንቅሮ ይተፋዋል ብያለሁ!

ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ ትወጣለች! በእርግጠኘንት !

ኢትዮጵያን ማስቆም ከዚህ በኋላ አጉል መንፈራገጥና መላላጥ ነው !!!

Last edited by Horus on 15 Nov 2025, 17:51, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39781
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE PAKISTANI SAID, YOU CAN'T STOP ETHIOPIA! WHY?

Post by Horus » 15 Nov 2025, 16:20

አሜሪካና ስዊዝ 12 ቢሊዮን ዶላር
ዳንጎቴ 3 ቢሊዮን ዶላር
የቻይናው ነዳጅ ግዙፍ 3 ቢሊዮን ዶላር
ሌላው
ሌላው

Horus
Senior Member+
Posts: 39781
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE PAKISTANI SAID, YOU CAN'T STOP ETHIOPIA! WHY?

Post by Horus » 15 Nov 2025, 17:08

ሆረስ የሚደግፋቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ..
(1)የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ ኢትዮጵያና አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝና ፔትሮሊየም ኢንዱስትሪ ልማት
(23) ከአፍሪካ 1ኛ የሆነ ያገር መከላከያ
(24) አለም አቀፍ ደረጃ ያለው የትምህርት ሲስተም
(25) የዘርና ጎሳ ፌዴሬሽን መለወጥ
(26) አዲስ ሕገ መንግስት
(27) ፕሬዚዳንታዊ አገዛዝ
(28) የግል ንብረት ሕግ
(29) ዱብል ዜግነት
(30) የገጠር ኮሪደር ልማት (ዘመናዊ ገጠር)

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: THE PAKISTANI SAID, YOU CAN'T STOP ETHIOPIA! WHY?

Post by DefendTheTruth » 15 Nov 2025, 17:14

የዉጪ ካምፓኒዎች መጡ ማለት፣ የምያመርቱትን ሸቀጥ ወይም አገልግሎት ከገቢያ ጋር ማያያዝ አለባቸዉ ማለት ነዉ። ከገቢያ ጋር ማያያዝ ማለት ደግሞ የዉጪ ንግድ ና የማገናኛ አገልግሎቶች አስፈላጊ መሆኑ ግልፅ ነዉ፣ ይህ የባሕር ወደብንም ይጨምራል። ኤርትሪያ አልደራደርም ማለቷ እነሱንም ግራ ይገባቸዋል ማለት ነዉ። ግራ የምገባቸዉ አካል ለአልም እድገት እንቅፋት በመሆኑ፣ መወገድ አለበት ማለት ነዉ። አልም ሰርታ እንዳትለወጥ ያሚያደርግ አካል የእድገት ጠንቅ ነዉ ማለት ነዉ ና። ኤርትሪያ የምትባል አገር ከአሁን ቦኃላ ከኢትዮጵያ ጋር ብቻ ሳትሆን፣ ከተቀረዉም አለም ጋር ተጣልታለች ማለት ነዉ። የሷ መወገድ (የመሪዎቿ ማለቴ ነዉ) በሁሉም አካል ይደገፋል ማለት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 39781
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE PAKISTANI SAID, YOU CAN'T STOP ETHIOPIA! WHY?

Post by Horus » 15 Nov 2025, 17:30

ነገር የተለወጠው ኢትዮጵያ ግራንድ ሬኖሳንስ ዳም ስላለች ግብጽ ኮርጃ ኢጂፕሺያ ግራንድ ሚዩዚየም ያለች ቀን ነው።

አሜሪካ ኢትዮጵያ ንቃ ቁጭ ብላ ቻይና ሩሲያ ቱርክ በቢሊዮኖች ዶላር ኢትዮጵያ ውስጥ ሲያንሸራሽሩ የናይጄሪያው ዳንጎቴ አንድ ኩባኒያ 3 ቢሊዮን ዶላር ሲያፈስ እና ያ10 ቢሊዮን ጮማ ንግድ ቢሾፍቱ አየር ማረፊያ የተባለ ብቅ ሲል አሜሪካና አውሮጃዎች ከተፍ ብለዋል ። ትላንትና ብድር ለመብደር ክሬዲት የለሽም ትባል የነበረችዋ ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የ30 ቢሊዮን ፕሮጀክቶች እያቀጣጠለች ነው!

ይህ የአንድ አገር ክብደት መለኪያ ነው።

ኢትዮጵያ ኮፕ32 2027 አዘጋጅ ሆነ የተመረጠችው አለ ምክኛት አይደለም!

አቢይ አህመድ አሁን በትክክል የታላቅነትን ምስጢር ቁልፉ ገብቶታል!

ኢትዮጵያ ያለም ብራንድ ኔም ናት አለቀ

አሁን ግብጽ እራሷ ጭራዋን ቂጧ ስር ትወሽቃለች!

ኤርትራ ብልጥ ከሆነች ጠባይ አሳምራ ፍርፋሪ ትለቅማለች! አይ ብላ የግብትና ደሞም የኢራን ተላላኪ ከሆነች ሌላ ጋዛ ትደረጋለች! አለቀ!

Affable
Member
Posts: 612
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: THE PAKISTANI SAID, YOU CAN'T STOP ETHIOPIA! WHY?

Post by Affable » 15 Nov 2025, 17:50

Horus, ግብፅ በድሮ “ ዝናዋ” የምትፎክር አገር ነች። jimmy Carter እስራኤልና ግብፅን የሰላም ስምምነት ሲያስፈርም ግብፅ በአረቡ አገር ተሰሚነት አላት ተብሎ ይታመን ነበር። To some extent that had been true. ያኔ የአረብ nationalism was at its peak. Sadam Hussein in Iraq , the Syrian president — I forgot his name- - in Syria and some even less prominent were symbol of Arab nationalism. To peel Egypt from that Arab nationalism the Americans plotted a coup. The American government felt Israel security would be better if Egypt and Israel signed a peace agreement.
Enter the new era. The Arab nationalism is in its lowest. The Arab politics is not as monolithic as we used it to be believe.
Today, UAE and Saudi Arabia are more essential to Israel security than Egypt is.
Yes, Egypt still getting the lion share of American foreign assistance because of the peace agreement she signed with Israel.
That is not because of necessity; it is because of just a habit.
If Egypt assumes she is the regional power, she is badly mistaken. For the East Africa region to be peaceful, especially the costal areas, the world needs a strong Ethiopia. That is not a wish ; it is a fact.

Horus
Senior Member+
Posts: 39781
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE PAKISTANI SAID, YOU CAN'T STOP ETHIOPIA! WHY?

Post by Horus » 15 Nov 2025, 18:16

Affable wrote:
15 Nov 2025, 17:50
Horus, ግብፅ በድሮ “ ዝናዋ” የምትፎክር አገር ነች። jimmy Carter እስራኤልና ግብፅን የሰላም ስምምነት ሲያስፈርም ግብፅ በአረቡ አገር ተሰሚነት አላት ተብሎ ይታመን ነበር። To some extent that had been true. ያኔ የአረብ nationalism was at its peak. Sadam Hussein in Iraq , the Syrian president — I forgot his name- - in Syria and some even less prominent were symbol of Arab nationalism. To peel Egypt from that Arab nationalism the Americans plotted a coup. The American government felt Israel security would be better if Egypt and Israel signed a peace agreement.
Enter the new area. The Arab nationalism is in its lowest. The Arab politics is not as monolithic as we used it to be believe.
Today, UAE and Saudi Arabia are more essential to Israel security than Egypt is.
Yes, Egypt still getting the lion share of American foreign assistance because of the peace agreement she signed with Israel.
That is not because of necessity; it is because of just a habit.
If Egypt assumes she is the regional power, she is badly mistaken. For the East Africa region to be peaceful, especially the costal areas, the world needs a strong Ethiopia. That is not a wish, but a fact.
በትክክል። ያረብ ናሽናሊዝም ገናና በነበረበት ዘመን ቃዳፊ የራሱ አይዲዮሎጂ ነበረው ፤ ናስር የራሱ ናስሪዝም የተባለ አይዲዮሎጂ ፈጥሮ አይደለም አረብ እነመንግስቱ ንዋይ ተከትለውት በኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ ዘ ናስራይትስ የሚባል ቡድን ፈጥረው ነው በናስር እርዳታ በንጉሱ ላይ የታህሳስ ግርግር የመቱት!!! ኢራቅ ባቲዝም የሚባል የርሳቸው ቲኦሪ ነበራቸው ።

ያኔ ነበር የግብጽ ኢንፍሉወንስ የነበረው።

ዛሬማ ግብጽ ማለት በእዳ ሸክም ጀርባዋ ጎብጦ ለኢሚራቲ መሬት የሸጠች አገር ነች ። ትላንትና ኢትዮጵያ ኮፕ32 አዘጋጅ እንዳትሆን ማድረግ ያልቻለ ካፍሪካ ፖለቲካ የተወገደች ነው ግብጽ። አፍሪካ ቀንድም ቢሆን ከኤርትራ ሌላ ግብጽ የምትቆጣጠረው ምናልባት አል ቡህራን ብቻ ነው ።

ስለዚህ በትክክል የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ክብደር ባደገ ቁጥር የባህር በር ጥያቂያችን ከምራቦች ጥቅም ጋር አንድ እየሆነ ይሄዳል ፣ ዛሬ ላይም ቢሆን ስንቶቹ ውስጥ ውስጡን እንደ ሚደግፉን ስለማናውቅ ነው። ትልቁ ነገር ቱርክ ልትቆጣጠርን ስትሞክር እስራኤል በኛ በኩል መሆኗና አሁን ደሞ ኢራን ከኤርትራ ጋር መሆኗ ነው ። አሁን ቼክሜት ተደራርገናል ! ግብጽ ደሞ ፈሪ ያሜሪካ ባሪያ ስለሆነ ከእስራኤል ጥቅም ውጭ ውልፍ አትልም።

Odie
Member+
Posts: 5967
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: THE PAKISTANI SAID, YOU CAN'T STOP ETHIOPIA! WHY?

Post by Odie » 15 Nov 2025, 18:26

Sodo Hoe-rus
The philosophically and politically bankrupt expired EPRP cadre
Now the fan of myfan club OPDO/OLF,
The Colon of OPDO to rush out its excrement
Talking to his owners :lol: :lol: :lol: :lol:
You don't know retiring in grace Hoe, now you are a spectator, like the fans of Manchester and Arsenal clapping for Oromo gang and their corrupt minions
Criminal left over EPRP butler

The old serpent after shading your skin now misleading a generation that wants freedom not ethnic ghettos.

I hope nature calls you in time to account for your crime :lol: :lol:

Post Reply