Page 1 of 1
ፊፊ ለምንድን ነው ከኩያሽ ጋር ማትጫወቺው?
Posted: 15 Nov 2025, 13:56
by Horus
Re: ፊፊ ለምንድን ነው ከኩያሽ ጋር ማትጫወቺው?
Posted: 15 Nov 2025, 21:29
by Axumezana
Horus if Abiy is serious about continuing the war , Ethiopian Airlines is going to be history !
Re: ፊፊ ለምንድን ነው ከኩያሽ ጋር ማትጫወቺው?
Posted: 15 Nov 2025, 22:09
by Horus
Axumezana wrote: ↑15 Nov 2025, 21:29
Horus if Abiy is serious about continuing the war , Ethiopian Airlines is going to be history !
ዉሸት! የአድዋ ትግሬ ጉጅሌ ምን ይባላል መሰለህ?
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ሁናችኋል
ቆጡን ለመካት ስትንጠራራ
የብብቷ የትም ተዘራ !!!
አሁን ያሉት አጋመ ፣ እንደርታ ፣ ተምቤን ፣ ራያ አድዋ ትግሬ ናቸው ። ወልቃይ አማራ ነው ብሎ የሚትዮጵያ መንግስት ጨርሶታል
ያድዋ ትግሬ ደሞ በኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ከፈለገች ይህን ቲዲኤፍ ምትለው ተረት ማፍረስ አለባት ።
ባንድ አገር ሁለት ቋሚ ጦር የለም
አይ ካለች እብስ ጥርግ ነው
Re: ፊፊ ለምንድን ነው ከኩያሽ ጋር ማትጫወቺው?
Posted: 15 Nov 2025, 22:20
by Axumezana
Horus አንተም እንደ አብይ ጠላት መቀነስ ላይ ሳይሆን ማባዛት ላይ ተጠምደሃል! መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ! የኢትዮጵያን ህዝቦችን እየከፋፈለ ስልጣንን ለማራዘም የሚታትር መንግስት አገልጋይ ስለሆንክ ልታፍር ይገባሃል!
ሰነፍን መምከርና ውሃን ለመውገጥ መሞከር እንድ ነው!