Page 1 of 1
ዹጋን ኒ ቀለቲ ማሌ ህንጭቱ፣ ይላሉ የኦሮሞ አባቶች፣ ወጉን አዋቂዎች፣ ባሕሉን አክባሪዎች፣ ተቻችሎ መኖርን አዋቂዎች
Posted: 15 Nov 2025, 10:00
by DefendTheTruth
ዹጋን ኒ ቀለቲ ማሌ ህንጭቱ ማለት በአማርኛ "እዉነት ትቀጥን ይሆናል እንጂ አትበጠስም" ለማለት ነዉ።
የሸዋ ኦሮሞ ጠላታችን ነዉ ብሎ የፈረጀዉ ና ኦሮሞን ነፃ አወጣለሁ ብሎ ጫካ የገበዉ ወገን ና በወለጋ ኦሮሞዎች የምመረዉ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በምል ስያሜ ራሱን የሰየመዉ ድርጅት፣ የሸዋን ኦሮሞ ጠላትነትን ይገልፅልኛል ብሎ የነደፈዉ ሀሳብ፣ የሸዋን ኦሮሞ "ጎበናዎች" ብሎ ሰይሞዋቸዋል። በእዚህ አገላለፅ ጎበና ና ሸዋ አንድ አካል ተደርጎ ተሰይሞዋል። እኔም የሸዋ ኦሮሞ አካል በመሆኔ አሁን ክብር ይሰማኛል። ሸዋ ማለት አገር ኣቂኚ ማለት ነዉ። ለኢትዮጵያነት ዛሬ ሁሉም ተነስቶ ዘብ እሆናለሁ ለማለት የበቃዉ በአነዚህ አርበኞች ተገንብቶ ና ተጠብቆ የቆየ አገር ስላለ ነዉ። ጎበናነት የምያሰፍር ፅንሰ ሀሳብ ሳይሆን፣ የአገር በለዉለታነት ነዉ፣ የጀግንነት ምልክት ነዉ፤ አገር ያቀና ሰዉ ስም ነዉ።
እንኳንም ጎበና ተባልኩኝ!
Re: ዹጋን ኒ ቀለቲ ማሌ ህንጭቱ፣ ይላሉ የኦሮሞ አባቶች፣ ወጉን አዋቂዎች፣ ባሕሉን አክባሪዎች፣ ተቻችሎ መኖርን አዋቂዎች
Posted: 15 Nov 2025, 15:33
by DefendTheTruth
"ጎበና፣ ጎበና፣ ጎበናዬ፣ የኔ፣ የጦር ንጉስ አንተ፣ የአገር ንጉስ እኔ" ብሎ የአግሪቷ ንጉስ የገጠሙለት የአገር ኃብት የነበረ ሰዉ፣ ዛሬ ላይ መስደቢያ ሆነ፣ ወይ ጊዜ ደጉ፣ ሁሉን ያሳያን
እንኳንም ጎበና ተባልኩኝ!
Re: ዹጋን ኒ ቀለቲ ማሌ ህንጭቱ፣ ይላሉ የኦሮሞ አባቶች፣ ወጉን አዋቂዎች፣ ባሕሉን አክባሪዎች፣ ተቻችሎ መኖርን አዋቂዎች
Posted: 18 Nov 2025, 14:59
by Naga Tuma
DefendTheTruth wrote: ↑15 Nov 2025, 10:00
ዹጋን ኒ ቀለቲ ማሌ ህንጭቱ ማለት በአማርኛ "እዉነት ትቀጥን ይሆናል እንጂ አትበጠስም" ለማለት ነዉ።
የሸዋ ኦሮሞ ጠላታችን ነዉ ብሎ የፈረጀዉ ና ኦሮሞን ነፃ አወጣለሁ ብሎ ጫካ የገበዉ ወገን ና በወለጋ ኦሮሞዎች የምመረዉ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በምል ስያሜ ራሱን የሰየመዉ ድርጅት፣ የሸዋን ኦሮሞ ጠላትነትን ይገልፅልኛል ብሎ የነደፈዉ ሀሳብ፣ የሸዋን ኦሮሞ "ጎበናዎች" ብሎ ሰይሞዋቸዋል። በእዚህ አገላለፅ ጎበና ና ሸዋ አንድ አካል ተደርጎ ተሰይሞዋል። እኔም የሸዋ ኦሮሞ አካል በመሆኔ አሁን ክብር ይሰማኛል። ሸዋ ማለት አገር ኣቂኚ ማለት ነዉ። ለኢትዮጵያነት ዛሬ ሁሉም ተነስቶ ዘብ እሆናለሁ ለማለት የበቃዉ በአነዚህ አርበኞች ተገንብቶ ና ተጠብቆ የቆየ አገር ስላለ ነዉ። ጎበናነት የምያሰፍር ፅንሰ ሀሳብ ሳይሆን፣ የአገር በለዉለታነት ነዉ፣ የጀግንነት ምልክት ነዉ፤ አገር ያቀና ሰዉ ስም ነዉ።
እንኳንም ጎበና ተባልኩኝ!
About a year or so ago, you wrote on this forum that Shawa is deeply infiltrated by Wallaga and that Shawa Oromos have nothing to show for themselves or to the rest of the country. This is a very close paraphrasing of what you wrote.
Today, you write that you are a Shawa Oromo who is defending their truth.
On the planet that I know, such level of dishonesty is unnatural and unimaginable.
So, on which planet did your brain evolve to be able to dispose off such level of dishonesty?
Re: ዹጋን ኒ ቀለቲ ማሌ ህንጭቱ፣ ይላሉ የኦሮሞ አባቶች፣ ወጉን አዋቂዎች፣ ባሕሉን አክባሪዎች፣ ተቻችሎ መኖርን አዋቂዎች
Posted: 18 Nov 2025, 15:05
by Right
Nega,
Good catch.
I read desperation. The Oromo youth is awake. It is a very good start. Trust me the new generation is way ahead of the PP divide and conquer game.
It is a matter of time both the Oromo and Amhara youth join hands. Your blood is my blood- that is going to be the slogan.
Impressive.
Re: ዹጋን ኒ ቀለቲ ማሌ ህንጭቱ፣ ይላሉ የኦሮሞ አባቶች፣ ወጉን አዋቂዎች፣ ባሕሉን አክባሪዎች፣ ተቻችሎ መኖርን አዋቂዎች
Posted: 03 Dec 2025, 13:11
by DefendTheTruth
ለጎበና ዳጬ ቤተሰብ ካሳ መክፈል ና ለተሰረዉ ብሔራዊ በደል ግልፃዊ ሂስ የመጠየቅ እንቅስቃሴ መጀመር አለበት። የከሰረ ፖለቲካ ክስረቱን በሌላ ላይ ማራገፍ አይገባዉም። ፍትህ ለጎበና ዳጬ ቤተሰብ !
Re: ዹጋን ኒ ቀለቲ ማሌ ህንጭቱ፣ ይላሉ የኦሮሞ አባቶች፣ ወጉን አዋቂዎች፣ ባሕሉን አክባሪዎች፣ ተቻችሎ መኖርን አዋቂዎች
Posted: 03 Dec 2025, 13:30
by DefendTheTruth