Page 1 of 1
በኢትዮጵያ የሶሺያ ሳይንስ ህሳቤ ድህነትና የኤትኖክራሲ ትርክት መፍረስ
Posted: 15 Nov 2025, 01:26
by Horus
በኢትዮጵያ ውስጥ ሶሺያል ፊሎሲፊ ያልበለጽገ የእውቀት መስክ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ሶሺያል ቲኦሪ ያልበለጸገ የእውቀት መስክ ነው ። በኢትዮጵያ ውስጥ ኮግኒቲቭ ሳይንስም ሆነ ሊንጉዊስቲክስ ያልበለጸጉ የእውቀት መስኮች ናቸው ። ይህን በመሰለ የእውቀት በረሃና ያይምሮ ጭለማ ውስጥ በደረቅ ስብከት ለአምሳ አመታት በመላ አገሪቱ ሲሰራጭ የኖረው ኤትኖክራቲክ ትርክት (ethnocratic construct) ሙሉ በሙሉ እየፈረሰ ነው ምክንያቱም በተግባር ስለማይሰራና ውጤቱም ሕዝቦችን በማህበራዊ ስርዓት ማደራጀት ሳሆን በተቃራኔው የእልቂታቸው ምንጭ ስለሆነ ነው ።
በኢትዮጵያ ልሂቃን ዘንድ በባዮሎጂና ሃሳብ መሃል ያለው የምድርና ሰማይ ልዩነት አይታወቅም ። በኢትዮጵያ ልሂቃን ዘንድ ባንጎልና ባአይምሮ መሃል ያለው ልዩነት አይታወቅም ። በነዚህ ልሂቃን ዘንድ በሃሳብና በቋንቋ ፣ በቋንቋና ኮግኒሽን መሃል ያለው ልዩነትም ሆነ ትስስር አይታወቅም ። ባጭሩ አንድ ሕዝብ እራሱን እንደ አንድ ቡድን ወይም ድርጅት ለማቋቋም የሚፈጥራቸው ሃሳቦች ፣ ትርክቶች ፣ ቲኦሪዎችና እምነቶች ከየት እንደ ሚመነጩና ምን እንደ ሆኑ የሚያውቁ ልሂቅ ተብዬ ሕዝብ አደራጆች የሉም ፣ ካሉም እነማን እንደ ሆኑ አናውቃቸውም።
አንድ ሕዝብ በባዮሎጂ መተሳሰሩ የሚታወቀው እንዴት ነው? አንድ ሕዝብ አንድ አይነት ሃሳብ አለው ፣ አንድ አይነት ካልቸር አለው ፣ አንድ አይነት ቋንቋ አለው ማለት ምን ማለት ነው? አንድ ሕዝብ አንድ አይነት ማሕበራዊ ድርጅት አለው፣ አንድ አይነት የፖለቲካ ድርጅት አለው ማለት ምን ማለት ነው? አንድ ሕዝብ አንድ አይነት የፖለቲካ ማሕበረሰብ ነው ማለት ምን ማለት ነው?
በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚያዶነቁሩን ፖለቲከኞች መሃል ስንቱ ናቸው ጎሳ ፣ ኤትኒሲቲ የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ እንዳልሆነ የሚያውቁ? ስንቱ ናችው ኤትኖክራሲ (የጎሳ አገዛዝ) በፍጹም የፖለቲካ ስርዓት እንዳልሆነ የሚያውቁ? ለመሆኑ ስንቶቹ ናቸው ጎሳ ወይም ዘር ፣ ወይም ብሄር የሚለው ቃል ቃል ብቻ ፣ ሃሳብ ብቻ እንደሆነ የሚያውቁ?
በአጭሩ ለለፈው 50 አመት የጎሳ ኮንስትራክትን ለመተግበር የለፉና የሞቱ ፣ የቆሰሉ ። ላለፈው 35 አመት ብሄር የሚባለው ኢፖለትካዊ ትርክት (non-political construct) የመንግስት ማደራጃ ቲኦሪ ይሆናል ብለው የሚባክኑት የኢትዮጵያ አላዋቂ ልሂቅ ተብዬዎች ዛሬ ላይ እራሱ አልጸና ያለው የኤትኖክራሲ አደረጃጀት ፈርሶና አፍርሷቸው ሕዝቦች ሁሉ በያሉበት በሁከትና ጦርነት እያለቁ ነው። አንድ ጎሳና አንድ ብሄር ሆነው እንዲጨፈለቁ የተረገጡት ሕዝቦች ሁሉ ወደ ትናንሽ የክላን የእምነትና የጎጥ ክፍፍል ወርደው እንደ ዱቄት እየተበተኑ ነው ።
ለዚህ ደሞ ትልቁ ምስክር እራሷ ኤትኖክራሲ የተባለውን ኢፖለቲካዊ ጥንቆላ በመላ ኢትዮጵያ እንደ ቫይረስ ያሰራጨችው ትግሬ ዛሬ እራሷ እንደ ዱቄት መበተን መጀመሯ ነው!
የትግሬ ንትርክ
Re: በኢትዮጵያ የሶሺያ ሳይንስ ህሳቤ ድህነትና የኤትኖክራሲ ትርክት መፍረስ
Posted: 15 Nov 2025, 01:40
by Horus
Re: በኢትዮጵያ የሶሺያ ሳይንስ ህሳቤ ድህነትና የኤትኖክራሲ ትርክት መፍረስ
Posted: 15 Nov 2025, 02:20
by Horus
Re: በኢትዮጵያ የሶሺያ ሳይንስ ህሳቤ ድህነትና የኤትኖክራሲ ትርክት መፍረስ
Posted: 15 Nov 2025, 02:29
by Horus
Re: በኢትዮጵያ የሶሺያ ሳይንስ ህሳቤ ድህነትና የኤትኖክራሲ ትርክት መፍረስ
Posted: 15 Nov 2025, 08:42
by Odie
Horus wrote: ↑15 Nov 2025, 01:26

ጠንጋራ
You dare to synthesize this as if you are any better thinker
Re: በኢትዮጵያ የሶሺያ ሳይንስ ህሳቤ ድህነትና የኤትኖክራሲ ትርክት መፍረስ
Posted: 15 Nov 2025, 12:25
by Horus
All politics is local. ኢትዮጵያ አንደ አገር ፣ ኢትዮጵያዊያን እንደ አንድ ሕዝብ አላማ አላቸው ፣ ተልዕኮ አላቸው።
ኢትዮጵያ አራት መሰረታዊ አላማዎች አሏት ።
(1) ብሄራዊ አንድነት ያላት ፣ ጠንካራ ፣ የተራራጋ አገር መሆን፤
(2) ዴሞክራሲ ፣ እኩልነትና ነጻነት ያለው ማህበረሰብ መሆን ፤
(3) የበለጸገ ፣ ጤነኛና የተማረ ሕዝብ መሆን ፤
(4) የሚፈጥር ፣ አረንጓዴና መንፈሳዊ ካልቸር ባህል መሆን ።
ለምሳሌ ከዚህ በታች ያለው የንግስተ ነገስታት ዘውዲቱ ሆስፒታል ጤነኛ ሕዝብ መሆን የሚለው አላማ አንድ ተግባር ነው ።
ፖለቲካ ማለት ይህ ነው! አለቀ!
Re: በኢትዮጵያ የሶሺያ ሳይንስ ህሳቤ ድህነትና የኤትኖክራሲ ትርክት መፍረስ
Posted: 15 Nov 2025, 12:38
by Odie
Horus wrote: ↑15 Nov 2025, 12:25
All is local. ኢትዮጵያ አንደ አገር ፣ ኢትዮጵያዊያን እንደ አንድ ሕዝብ አላማ አላቸው ፣ ተልዕኮ አላቸው።
ኢትዮጵያ አራት መሰረታዊ አላማዎች አሏት ።
(1) ብሄራዊ አንድነት ያላት ፣ ጠንካራ ፣ የተራራጋ አገር መሆን፤
(2) ዴሞክራሲ ፣ እኩልነትና ነጻነት ያለው ማህበረሰብ መሆን ፤
(3) የበለጸገ ፣ ጤነኛና የተማረ ሕዝብ መሆን ፤
(4) የሚፈጥር ፣ አረንጓዴና መንፈሳዊ ካልቸር ባህል መሆን ።
ለምሳሌ ከዚህ በታች ያለው የንግስተ ነገስታት ዘውዲቱ ሆስፒታል ጤነኛ ሕዝብ መሆን የሚለው አላማ አንድ ተግባር ነው ።
ፖለቲካ ማለት ይህ ነው! አለቀ!
Idiot,
I told you, you are not a critical thinker. You are a copy paste expert. You read whatever that attracts you or serves your interest and imbibe it then post it here.
This post is just another cadre work to make your provider Abebech dedebe be visible.
I don't think they really fairly pay you for your labor. You are just an imbecile who posts garbage because you think the current apes ruling the country be supported because 1. Your minions and you are benefiting. 2. You really, as an idiot, believe the current thugs are promoting Ethiopia, be supported and the alternates available are bad.
That really a stupid risk no intelligent person would consider taking unless a subhuman like yourself.
I don't think the OPDO/PP thugs consider you seriously. If they did, they would take you to Addis for office of like Seyoum the Khat addict. I don't know who your audience is to consume all your garbage you post.
Re: በኢትዮጵያ የሶሺያ ሳይንስ ህሳቤ ድህነትና የኤትኖክራሲ ትርክት መፍረስ
Posted: 15 Nov 2025, 12:40
by Horus
ኢትዮጵያን ጠምካራ እና የተረጋጋች አገር ማድረግ ማለት ይህ ነው ። የባህር በሯን አስመልሶ ባህረኛ አገር ማድረግ ማለት ነው!
Re: በኢትዮጵያ የሶሺያ ሳይንስ ህሳቤ ድህነትና የኤትኖክራሲ ትርክት መፍረስ
Posted: 15 Nov 2025, 12:43
by Odie
Horus wrote: ↑15 Nov 2025, 12:40
ኢትዮጵያን ጠምካራ እና የተረጋጋች አገር ማድረግ ማለት ይህ ነው ። የባህር በሯን አስመልሶ ባህረኛ አገር ማድረግ ማለት ነው!
KORKORO LEKAMI SODO-Hoe
Re: በኢትዮጵያ የሶሺያ ሳይንስ ህሳቤ ድህነትና የኤትኖክራሲ ትርክት መፍረስ
Posted: 15 Nov 2025, 12:49
by Horus
እንከን የለሹ አፋር! THE BLAMELESS ETHIOPIANS - AFAR! አስደናቂው የማይሞቀው የማይበርደው ፍጹም እውነተኛው ታማኙ ኩሩው የኢትዮጵያ ዘበኛ አፋር ! ኤቦ ለናንተ !!!
Re: በኢትዮጵያ የሶሺያ ሳይንስ ህሳቤ ድህነትና የኤትኖክራሲ ትርክት መፍረስ
Posted: 15 Nov 2025, 12:59
by Horus
ETHIOPIA - HOST OF COP32 2027 ማለት አንዱ ያገራችን አለም አቀፍ ቁመና መጠንከር ማለት ነው!