Page 1 of 1
Breaking - ሎርድ ዊሊያምሰን የሚባለው ጥቁር አሜሪካዊ ኤርትራዊት ሞዴል እና አክተርን ውሃ እስኪጠማት ለሳምንት ደክሎ ወደ ብራዚል ገባ
Posted: 14 Nov 2025, 22:29
by Misraq
Enjoy the comments Ethiopian women made on our Eritrean sister. Brother lord clearly have the red lipistik on his lips after kissing and sh@gging this Eritrean actress.
Re: Breaking - ሎርድ ዊሊያምሰን የሚባለው ጥቁር አሜሪካዊ ኤርትራዊት ሞዴል እና አክተርን ውሃ እስኪጠማት ለሳምንት ደክሎ ወደ ብራዚል ገባ
Posted: 15 Nov 2025, 02:31
by almaze
እኔ ረመዲው እርግቤ ደክሎ V ሲገትር እና ሲያንጃብ ነው የማውቀው... ሎርድ ዊሊያምሰንም ግዜ ወጥቶላቸው መደከል ጀመሩ? ያሳዝናል!!
Re: Breaking - ሎርድ ዊሊያምሰን የሚባለው ጥቁር አሜሪካዊ ኤርትራዊት ሞዴል እና አክተርን ውሃ እስኪጠማት ለሳምንት ደክሎ ወደ ብራዚል ገባ
Posted: 15 Nov 2025, 17:15
by Misraq
እንዴ እኔ ብቻ አይደለሁም ለካ እርግብ የማረባ የነበረው። ረመዲ ፤ ጀርባ ጥቁር ፤ V መገተርና ማስከተል የተለመዱ ቃላቶቼ ነበሩ። ሎርድ ዊልያምስ ጠብጥቧት እና ጉብ ብሎባት ሄደ። አንዱ ምስኪን ሃበሻም ቆንጆ አገኘሁ ብሎ ሊያገባት ይችላል። እንደሚመለስ ግን ተናግሯል። astla bista ብሎ። ምን ያድርግ ሃገሪቱ በደካማ ወንዶች ተሞልታ።
Re: Breaking - ሎርድ ዊሊያምሰን የሚባለው ጥቁር አሜሪካዊ ኤርትራዊት ሞዴል እና አክተርን ውሃ እስኪጠማት ለሳምንት ደክሎ ወደ ብራዚል ገባ
Posted: 16 Nov 2025, 01:31
by almaze
ምነው ቡኒውን እና ጭራ ጥቁሩን ረሳሃቸው...እኛ ሰፈር ቀለመ ብዙውን እርግብ ፓርከር ነበር የምንለው
Re: Breaking - ሎርድ ዊሊያምሰን የሚባለው ጥቁር አሜሪካዊ ኤርትራዊት ሞዴል እና አክተርን ውሃ እስኪጠማት ለሳምንት ደክሎ ወደ ብራዚል ገባ
Posted: 16 Nov 2025, 01:49
by Misraq
እኛ ሰፈር አንገታቸውን የነቀሉትን ፂፂ እንላቸዋለን። ከብቃታችን የተነሳ "ኩኩ መለኮቴ" የሚሉትን የኮርኒስ እና የዶርዜ እርግቦች domesticate ለማድረግ እንጥር ነበር። ክንፍ ትደሸድሹ ነበር?።
Re: Breaking - ሎርድ ዊሊያምሰን የሚባለው ጥቁር አሜሪካዊ ኤርትራዊት ሞዴል እና አክተርን ውሃ እስኪጠማት ለሳምንት ደክሎ ወደ ብራዚል ገባ
Posted: 16 Nov 2025, 02:30
by almaze
Orphaned ፂፂ pigeons due to a cat attack እንደ አባት እንደ ናት አጎርሼ አሳድጌአለሁ ለ ርሑስ ጋማም አድርሻለሁ Praise De Lawd! እኛ ሰፈር አንደሸድሽም We simply use electrical tape to tie the first five long wing feathers.
Re: Breaking - ሎርድ ዊሊያምሰን የሚባለው ጥቁር አሜሪካዊ ኤርትራዊት ሞዴል እና አክተርን ውሃ እስኪጠማት ለሳምንት ደክሎ ወደ ብራዚል ገባ
Posted: 16 Nov 2025, 10:23
by Misraq
Waw ከእኛ ሰፈር የእናንተ ሰፈር ሰብዓዊ መብት የተከበረበት ነበር ማለት ነው ኤሌክትራካል ቴፕ የምትጠቀሙ ከነበረ። speaking of ርሁስ ጋማ ስለማድረስ ....ሰፈራችሁ ሲላ አልነበረም? ሲላ እንደ ናጄርያ አመር አመር ሲሉ እየቀለበ አስቸግሮኝ ነበር።
Re: Breaking - ሎርድ ዊሊያምሰን የሚባለው ጥቁር አሜሪካዊ ኤርትራዊት ሞዴል እና አክተርን ውሃ እስኪጠማት ለሳምንት ደክሎ ወደ ብራዚል ገባ
Posted: 16 Nov 2025, 19:16
by almaze
I agree that the Nigerian ጥቁር-ሲላ is indeed more dangerous and furious than the typical ነጭ-ሲላ.