ወያኔና ብልፅግና ወደ እሳት የሚገፋፉት የዋግ ሕምራ አገው
Posted: 14 Nov 2025, 20:45
ቁጥሩ 80,000 ነው። ግን በብልፅግና እና በወያኔ አይዞህ ባይነት ላንቃው እስኪበጠስ እየዛተ እና ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ያለው አማራ ላይ ነው።
አማራ ይህንን ሕዝብ ሳይጨፈልቅ ማንነቱን ሳያጠፋና በሃይል ሳይውጥ ለዘመናት አብሮት ኖሮአል። የዚህ ሕምራ አገው የቅርብ ዘመድ አበርገሌን አለፍ ብሎ ተምቤን በሚባል ስሙ ይኖራል። ተምቤን ትግራዋይ ነህ ተብሎ ተውጦ በሚኖርበት ትግራይ ውስጥ እንደ ቀበጡ ሕምራ ትግራዋይ ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለም። እንደውም በበታችነት ስሜት ተመትቶ ትግራዋይ ለመሆን ይጣጣራል።
ለአማራ በመላ ሃገሪቱ የተደገሱለት ድግስ ይህ ሆኖ ሳለ ለምን በማንንምትህ ተደራጀህ እየተባለም ይወቀሳል። በጎጃም ያነበረውን አገው ሸንጎ ተምሮና ተዘክሮ እንደተስተካከለው ይህም ይመከራል። እምቢ ካለ ግን ለብልፅግናና ወያኔ የፊት ረድፈኛ ሆኖ ያልቃል።

Please wait, video is loading...