Page 1 of 1
የአድዋ መታሰብያ ነጠላ ዜማ እያዜሙ የአድዋ ልጆችን መራገም የፓለቲካ ክስረትና ወራዳ ፓለቲካ ነው!
Posted: 14 Nov 2025, 18:27
by Axumezana
Re: የአድዋ መታሰብያ ነጠላ ዜማ እያዜሙ የአድዋ ልጆችን መራገም የፓለቲካ ክስረትና ወራዳ ፓለቲካ ነው!
Posted: 14 Nov 2025, 18:57
by Selam/
ወርቅ የአድዋ ልጆችን ሳይሆን የምንሰድበው ነቀዝ የአድዋ ጉጦችን ነው!
Re: የአድዋ መታሰብያ ነጠላ ዜማ እያዜሙ የአድዋ ልጆችን መራገም የፓለቲካ ክስረትና ወራዳ ፓለቲካ ነው!
Posted: 15 Nov 2025, 13:20
by Axumezana
Selam ልጂቷን ስምያት!
ወርቅም ነቀዝም ከየቦታው ይወለዳል፥ አድዋ አድዋ የሚሉት ህዝብን በህዝብ ላይ በጅምላ ለማነሳሳት መሆኑ ግልፅ ነው! That is collective criminalization & punishment and it is wrong!
Re: የአድዋ መታሰብያ ነጠላ ዜማ እያዜሙ የአድዋ ልጆችን መራገም የፓለቲካ ክስረትና ወራዳ ፓለቲካ ነው!
Posted: 15 Nov 2025, 14:21
by Selam/
እኔ ሰላም ብልጭ ድርግም የሚሉ ግለሰቦችን አልሰማም። ስለዚህ ምን በወጣኝ ለማንም አግድም አደግ ልጅት ትኩረት እሰጣለሁ?