ቀኃሥ ቲያትር
Posted: 14 Nov 2025, 15:39
የቃል ትርጉም፡
ቀኃሥ ቲያትር = ብሄራዊ ቲያትር!
ቲያትር መግባት በማንችልበት እድሜ "ቀኃሥ" እንሂድ ተባብለን አንበሳውን ካየን በኋላ አንበሳ ቡና ቤት ጎን በነበረው ግሮሰሪ ቡርቱካን ገዝተን ተሻግሮ ወዳለው መከላከያ ሚኒስቴር ሄደን ባንዲራ ለማውረድ በየቀኑ 12 ስዓት የሚመጣውን የሚሊተሪ ማርሽ ባንድ እንጠብቅና የማርሽ ሙዚቃችንን አጣጥመን በጎላ ሰፈር አድርገን ወደ መርኬ እንመለስ ነበር!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር