Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቀኃሥ ቲያትር

Post by Horus » 14 Nov 2025, 15:39

የቃል ትርጉም፡
ቀኃሥ ቲያትር = ብሄራዊ ቲያትር!

ቲያትር መግባት በማንችልበት እድሜ "ቀኃሥ" እንሂድ ተባብለን አንበሳውን ካየን በኋላ አንበሳ ቡና ቤት ጎን በነበረው ግሮሰሪ ቡርቱካን ገዝተን ተሻግሮ ወዳለው መከላከያ ሚኒስቴር ሄደን ባንዲራ ለማውረድ በየቀኑ 12 ስዓት የሚመጣውን የሚሊተሪ ማርሽ ባንድ እንጠብቅና የማርሽ ሙዚቃችንን አጣጥመን በጎላ ሰፈር አድርገን ወደ መርኬ እንመለስ ነበር!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር :!: :!: :!:

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቀኃሥ ቲያትር

Post by Horus » 14 Nov 2025, 15:46

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቀኃሥ ቲያትር

Post by Horus » 14 Nov 2025, 15:55

አይረሴው የቀኃሡ ኮከብ ምኒልክ ወስናቸው የገጃ ሰፈሩ ፍሬ !!!
Last edited by Horus on 14 Nov 2025, 15:58, edited 1 time in total.

Odie
Member+
Posts: 5963
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ቀኃሥ ቲያትር

Post by Odie » 14 Nov 2025, 15:56

Horus wrote:
14 Nov 2025, 15:39
የቃል ትርጉም፡
ቀኃሥ ቲያትር = ብሄራዊ ቲያትር!

ቲያትር መግባት በማንችልበት እድሜ "ቀኃሥ" እንሂድ ተባብለን አንበሳውን ካየን በኋላ አንበሳ ቡና ቤት ጎን በነበረው ግሮሰሪ ቡርቱካን ገዝተን ተሻግሮ ወዳለው መከላከያ ሚኒስቴር ሄደን ባንዲራ ለማውረድ በየቀኑ 12 ስዓት የሚመጣውን የሚሊተሪ ማርሽ ባንድ እንጠብቅና የማርሽ ሙዚቃችንን አጣጥመን በጎላ ሰፈር አድርገን ወደ መርኬ እንመለስ ነበር!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር :!: :!: :!:

OPDO COLON HOE-resa, Sodo hourus, in urge to shiiiiit PP propaganda :lol: :lol: :lol:

Post Reply