Page 1 of 1

አገሬ ኢትዮጵያ!

Posted: 13 Nov 2025, 18:11
by Horus
:!: :idea: :!: :idea: :!: :idea:

Re: አገሬ ኢትዮጵያ!

Posted: 13 Nov 2025, 18:25
by Odie
Horus wrote:
13 Nov 2025, 18:11

Psycho :lol:
Very unstable soul :lol:
This is the same country some are cut by the throat, droned while fending for daily life and many more are in prison for opposing what is going on. Now you think people will just take on face value what you post here and get deceived by you? Or you are attempting to annoy people? :lol: You the contortionist want to trick and trap people with your cadre digital work. Only a person with mental illness like you can do what you are doing :lol: :lol:
Hoe-rus the dramatist drifter :lol:

Re: አገሬ ኢትዮጵያ!

Posted: 13 Nov 2025, 18:30
by Horus
አገሬ ኢትዮጵያ!

Re: አገሬ ኢትዮጵያ!

Posted: 13 Nov 2025, 18:43
by Affable
አንድ ነገር የታዘብኩት የመኪና አሽከርካሪዎች በጣም የተሻለ አነዳድ ነው። ከብዙ አመታት በፊት በአዲስ አበባ የመኪና አደጋ ይሞት የነበረው ኢትዪጺያዊ ቁጥር ያለም ሚዲያ መነጋገሪያ ነበር። ያ የተቀየረ ይመስላል። የመንጃ ፈቃድ ለማውጣት ፈተናው ዲጂታል መሆኑ የ ኢህአደግ ገዜ ሌቦችን — መንጃ ፉቃድ በጉቦ የሚሸጡ — አስወግዶአል። በዛ ምክንያት የብዙ ኢትዪጺያን ያለግዜ ሞት ቁጥር በጣም የቀነሰ መሰለኝ።
እድገትማ አለ። ማስረጃው የ ኢሳያስና የህወአት ካድሬዎች ER ላይ ተጥዶ እየየው ፣ ለቅሶው። Sorry guys ይህ ጅምሩ ነው።

Re: አገሬ ኢትዮጵያ!

Posted: 13 Nov 2025, 18:50
by Horus
Affable wrote:
13 Nov 2025, 18:43
አንድ ነገር የታዘብኩት የመኪና አሽከርካሪዎች በጣም የተሻለ አነዳድ ነው። ከብዙ አመታት በፊት በአዲስ አበባ የመኪና አደጋ ይሞት የነበረው ኢትዪጺያዊ ቁጥር ያለም ሚዲያ መነጋገሪያ ነበር። ያ የተቀየረ ይመስላል። የመንጃ ፈቃድ ለማውጣት ፈተናው ዲጂታል መሆኑ የ ኢህአደግ ገዜ ሌቦችን — መንጃ ፉቃድ በጉቦ የሚሸጡ — አስወግዶአል። በዛ ምክንያት የብዙ ኢትዪጺያን ያለግዜ ሞት ቁጥር በጣም የቀነሰ መሰለኝ።
እድገትማ አለ። ማስረጃው የ ኢሳያስና የህወአት ካድሬዎች ER ላይ ተጥዶ እየየው ፣ ለቅሶው። Sorry guys ይህ ጅምሩ ነው።
በጣም የተለየ አለም ነው ። (1) ሰው የሚነዳው በ GPS ነው፣ (2) ሰውና መኪና ተለያይተዋል ብዙ ቦታ ፣ ሌላው ቀርቶ መርካትና ኮልፌ እንኳ ኮሪደር ሳይደርስ መንገዶቹ በጣም ሰፍተአል ። (3) አህያና እንሰሶች ተከልክለዋል ፣ (4) አዳዲስ መኪናዎች እጅግ በዝተዋል ያውም ኤሌክትሪክ ፣ ...

Re: አገሬ ኢትዮጵያ!

Posted: 13 Nov 2025, 18:53
by Fiyameta