Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጎጃም ሽፍታ በድሮን እየተወቀጠ ነው!

Post by Horus » 13 Nov 2025, 12:58

ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16518
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የጎጃም ሽፍታ በድሮን እየተወቀጠ ነው!

Post by Misraq » 13 Nov 2025, 14:45

ሁሬሳ ድሮን እኮ ጅምላ ጨራሽ ጦር መሳርያ አይደለም፥፥ ሊያጠፋ የሚችለው ጠርቀምቀም ብሎ የሚጉዋዝ ጦርና በአንድ ቦታ የተከማቸ ሰራዊትን ነው፥፥ ፋኖ ጨዋታው ከዛ ያለፈ ነው፥፥ ለነገሩ ሶዶ ኪስ አውላቂ እንጂ አእምሮውን ተጠቅሞ የሚተጋ ፍጡር አይደለም፥፥ ብናስረዳህም አይገባህም

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጎጃም ሽፍታ በድሮን እየተወቀጠ ነው!

Post by Horus » 13 Nov 2025, 15:01

Misraq wrote:
13 Nov 2025, 14:45
ሁሬሳ ድሮን እኮ ጅምላ ጨራሽ ጦር መሳርያ አይደለም፥፥ ሊያጠፋ የሚችለው ጠርቀምቀም ብሎ የሚጉዋዝ ጦርና በአንድ ቦታ የተከማቸ ሰራዊትን ነው፥፥ ፋኖ ጨዋታው ከዛ ያለፈ ነው፥፥ ለነገሩ ሶዶ ኪስ አውላቂ እንጂ አእምሮውን ተጠቅሞ የሚተጋ ፍጡር አይደለም፥፥ ብናስረዳህም አይገባህም
አንቺ መሃይም የጦርነት አላማ ሰዉን ሁሉ መግደል ፣ ወታደሩን ሁሉ መጨረስ አይደለም! የጦርነት አላማ አንተ ጦርነቱን እንዳታሸንፍ አድርጎ አንተን ከጨዋታው ማውጣት ነው!

አንተ ዉሸታም የግብጽና ሻቢያ ተላላኪ!

የሻቢያ ጦር የትግሬ ልባሽ ለብሶ ላንተ እየተዋጋ ኢትዮጵያን ማወክ እንደ ማትችል ትምህርት እየተሰጠህ ነው!

አንት ዉሸታም የሻቢያ ገረድ ፋኖ ከሽምቅ ተዋጊነት ወደ መደበኛ ዉጊያ ተሻግሯል ፣ በነገው ሃሙስ የጂቡቲን መንገድ ቆርጠን የዛሬ ሳምትን 4 ኪሎ ጠብቁን ብለህ አልነበረም!

አንተ ሸለመጥ ሽፍታ አገር አፍራሽ የግብጽ አሽከር አሁን 3 በ3 ሆነ ቅጠል ለብሰህ ጥሻ ለጥሻ ስትንከራተት ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ይመለሳል እንጂ አዲሳብ እንዳንት ያለ ሸለመጥ ባንዳ እንቁላል ቀቃይ አይደለም በግሩ በህልሙ አይረግጣትም!

የኢትዮጵያ መከላከያ ጦር በፍጹም የጎጃም ሆነ የወሎ ወጣት ደሙ ከንቱ ፈሶ እናቱ ከንቱ ማቅ እንድትለብስ አላማውም ደስታውም አይደለም! አንተን መሰል የንቁላል ቀቃይ ባንድ ልጅ ግን ኢትዮጵያን ለግግብጽ ይሸጥ ዘንድ ከቶም እንደ ማይፈቅድልህ ለመጨረሻ ግዜ ተጋተው ።

ድሮን አልበቃ ካለህ ብእሱ 35 እና በሱ 57 እንደ ምትደበደብ አትርሳ! የተወሸቅክበት ተራራ ገና በሚሳይል ይቀተቀጣል!

Abere
Senior Member
Posts: 14738
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የጎጃም ሽፍታ በድሮን እየተወቀጠ ነው!

Post by Abere » 13 Nov 2025, 15:15


ሁሬሳ

ውታፍ ነቀላ ወገብህን ቆረጠው። በአብይ አህመድ አቅም ያልተሞከረ ነገር የለም - ታንክ፤መድፍ፤ ዙ23፤ ድሮን፤ ጄት ወዘተ። የቀረው አንድ ነገር ብቻ ነው ኒዩክሌር ወይም ኬሚካል - አረብ ኢምሬት ከሰጠችው እሱንም ይጠቀማል። እስከ አሁን ግን ይህ ነው የሚባል አንድ ድል ለማየት አልበቃም - ጭንቀት እና የፍርሃት ትኩሳቱ በረታበት እንጅ።ልብህ ሊላጥ ነው እየተማረከ የሚነዳ የኦሮሙማ መከላከያ ደግፈህ። :mrgreen:


Post Reply