ግብፅ ምን ነካት? ጅቡቲ ላይ እሬቻ አምሮኛል እያለች ነው ይባላል። ከእሾህ የተጠጋ ቁልቋል ሲያለቅስ ይኖራል - ጅቡቲንም እንደ ኤርትራ ግርጣት እና ድህነት ልታጣብቅባት ነው እንደ?
Posted: 13 Nov 2025, 12:26
[size=150ግብፅ ምን ነካት? ጅቡቲ ላይ እሬቻ አምሮኛል እያለች ነው ይባላል። ከእሾህ የተጠጋ ቁልቋል ሲያለቅስ ይኖራል - ጅቡቲንም እንደ ኤርትራ ግርጣት እና ድህነት ልታጣብቅባት ነው እንደ? አገባሽ ያለሽ ሁሉ ላያገባሽ ከባልሽ አፋታሽ ይላል። 85% የጅቡቲ አመታዊ ገቢ ከኢትዮጵያ የሚገኝ ነው። ግብፅ ይህን ከየት አባቷም አታመጣውም - ለእራሷ ከአሜሪካ እየተደጎምች የምትኖር ብቸኛ ድሃዋ አገር ነች - በህዝብ ብዛትም እጅግ ብዙ ተጧሪ አፍ ያላት።
የአብይ አህመድ የውሸት ጦር ሰበቃ ወደ ጎን እንተወው እና የግብፅ ይጠቅመኛል ያለቸው ሴራ ግን ግብጽ ይሁን ጅቡቲን የሚጎዳ ነው። ግብጽ የምትፈልገው አብይ አህመድን ሳይሆን ኢትዮጵያን ነው።አብይ አህመድ ማለት እኮ እራሱ ተላላኪ ገረድ ኢሳይያስ አፈወርቂ ማለት ነው። የጅቡቲ ማለቅለቅ ግን ከባድ ዋጋ ያስከፍላታል። ለምሳሌ ኢትዮጵያ ቢያንስ 60% እንቅስቃሴዋን በሌላ አማራጭ ወደብ ብትተካ ጅቡቲ በቀላሉ እጅ ወደ ላይ አለቀላት። ዶላር የለ፤ ጫት የለ፤ ውሃ ምግብ የለ። የግብጽ ባልንጀራነት ጥፋት እና ሁከት ነው - ዛሬ ኤርትራ ጃርት የቆፈረው መሬት መስላ ፍርስርሧ እንድወጣ ያደረገችው ግብጽ ናት። ይህን ተሞክሮዋን ነው ጅቡቲ ለማድረግ የፈለገችው። ግመል ይጠጣበት ክሆነ - ጅቡቲ እንደ ማርስ ትደርቃለች።
[/size]