Page 1 of 1

Gurage: by Horus

Posted: 12 Nov 2025, 17:58
by Dama
"ጉራጌ አይበርደው አይሞቀው! መንግስት ስልጣን ይዞ በመዝረፍ የከበረ የናጠጠ ሕዝብ አይደለም ። ጉራጌ ዘመናዊ ኢንተለጀንት ኩሩ ሕዝብ ነው ። ያርሳል ፣ ይቆፍራል ፣ የነግዳል፣ ይገነባል ፣ ይዘምናል ፣ ያመርታል ፣ ይፈጥራል፣ ይማራል ፣ ያስተምራል፣ ይመራመራል ፣ ይፈለስፋል ፣ ይክበራል፣ አገሩን እንደ ራሱ ይወዳል ፣ ጠላቷ ሲደፍራት በጀኝነት ይሞታል ። ጉራጌ አይለምን ፣ አያኮርፍ ፣ በጠቅላላ ዘሩ አንድ ባንዳ፣ አንድ አገር ከጂ ወልዶ የማያውቅ ፣ ጉራና ድንፋታ ባጠገቡ ዝር የማይል የረጋ ፣ የሰከነ ገብና አዋቂ ብልህ ዋይዝ ሕዝብ ነው! ማንኛውም አይነት መንግስት 4 ኪሎ በወሸቅ ጉራጌ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን መንግስቷን እውቀት ስጥልን ብሎ የሚጸልይ እንደ ባህር ጥልቅ ፣ እንደ ብረት ጥብቅ የኢትዮጵያ ጀርባ አጥንት ነው ጉራጌ! በስልጣና እና ሌብነት የምታቆሽሸው ሕዝብ አይደለም ።"


Thank you Horus!!!

Re: Gurage: by Horus

Posted: 12 Nov 2025, 18:08
by Horus
በቅርብ ዘመን ታሪካችን ይህን ሰው የሚደርስ ጀግና የለም ልክ እንደ ባልቻ ሰፎ፣ እንደ ደስታ ዳምጠው !!!


Re: Gurage: by Horus

Posted: 12 Nov 2025, 18:28
by Dama
Dejazmatch Safo. The word Safo is the Arabic word 'saif'= sword in English. Nowadays, it's saifu, at least in Chaha where I grew up.
How fitting a child child name Sword grows up to master the skill in the use of sword in combats! The beauty of some coincidences.
https://qawapress.com/2024/05/24/%e1%8d ... 1%88%ab%e1
%8c%8c-%e1%88%9d%e1%8b%b5%e1%88%ad-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8c%88/

Gurage seems bent on erasing Gurage history of war with Menelick that began in 18875 and ended in 1889. I am more interested in the early military history of Safo in the defence of Gurage against violent conquest by Menelick. Qawa Press deliberately omitted his sacrifices as a soldier of Gurage resistance. It could be that Gurage wants a larger, Ethiopia wide, credit for this giant of war but that this overshadows Gurages indebtedness for his sacrifices to defend it when it was invaded.

Re: Gurage: by Horus

Posted: 12 Nov 2025, 18:35
by Horus