Page 1 of 1

አቢይ አህመድ በሶማሊላንድ በፈጠረው ችግር የግብጽን በሶማልያ ድንበር በኩል ጎትቶ አስገብቷል። አሁን ደግሞ እጠቀልላሃለሁ ብሎ ኤርትራን የግብጽ ጦር ወደ ድንበሯ እንድታስገባ ይገፋፋ ይሆን?

Posted: 11 Nov 2025, 18:45
by sarcasm
Is Abiy causing the encirclement of Ethiopia?

Re: አቢይ አህመድ በሶማሊላንድ በፈጠረው ችግር የግብጽን በሶማልያ ድንበር በኩል ጎትቶ አስገብቷል። አሁን ደግሞ እጠቀልላሃለሁ ብሎ ኤርትራን የግብጽ ጦር ወደ ድንበሯ እንድታስገባ ይገፋፋ ይ

Posted: 18 Nov 2025, 17:42
by sarcasm
ጅቡቲ እንዴት በመደመሩ መንግስት እንደ ተቀነሰች እና የመቀነሷ መዘዝ

Re: አቢይ አህመድ በሶማሊላንድ በፈጠረው ችግር የግብጽን በሶማልያ ድንበር በኩል ጎትቶ አስገብቷል። አሁን ደግሞ እጠቀልላሃለሁ ብሎ ኤርትራን የግብጽ ጦር ወደ ድንበሯ እንድታስገባ ይገፋፋ ይ

Posted: 30 Nov 2025, 08:23
by sarcasm
በPP መዝገበ ቃላት ሱዳንን ለኤርትራ: ጂቡቲ እና ሶማሊያን ለግብፅ አሳልፎ መስጠት "ዲፕሎማሲያዊ ድል" ይባላል። ጌዲዮን ጢሞቲዎስ አለህ?
#Abd

Abdulbasit Abd