IMF Ranks Ethiopia Among Africa’s Most Indebted Nations
By Addis Insight
The International Monetary Fund (IMF) has released its latest list of Africa’s most indebted nations, placing Ethiopia seventh with outstanding obligations totaling $1.59 billion.
Continue reading https://www.addisinsight.net/2025/10/26 ... d-nations/
Re: IMF Ranks Ethiopia Among Africa’s Most Indebted Nations
Please wait, video is loading...
Re: IMF Ranks Ethiopia Among Africa’s Most Indebted Nations
Eden, አጎቶችሽ ናቸው እዳ የጫኑብን ግለሰቦችን ለማክበር ባብዛኛው። በዛ ዘመን bring it on ወይ ተበዳሪ ወይ አበዳሪ ይሞታል ባይ ነበርሽ እንደምገምተው።
ዛሬ ታወሰሽ ብድሩ።
ዛሬ ታወሰሽ ብድሩ።
Re: IMF Ranks Ethiopia Among Africa’s Most Indebted Nations
አንተ ድሃ 1.6 billion ለጉርሻ የሚሰጥ ሳንቲም ነውsarcasm wrote: ↑11 Nov 2025, 18:20IMF Ranks Ethiopia Among Africa’s Most Indebted Nations
By Addis Insight
The International Monetary Fund (IMF) has released its latest list of Africa’s most indebted nations, placing Ethiopia seventh with outstanding obligations totaling $1.59 billion.
Continue reading https://www.addisinsight.net/2025/10/26 ... d-nations/
Re: IMF Ranks Ethiopia Among Africa’s Most Indebted Nations
The internal government loan balance when my uncles left power in 2018 was 220.3b Birr. It skyrocketed to 900b Birr in 2024 after just 6 years under your uncles. That is 700b Birr jump!
The 18 minutes evidence-based investigative journalism is a must watch if anybody wants to know how Abiy & Co are f***ing Ethiopia.
Re: IMF Ranks Ethiopia Among Africa’s Most Indebted Nations
"እዞም ማትስ ዘይትኽእሉ፤ ቀስ ኢልኩም ማትስ ኽትገብሩ አለኩም" ኢልዋ
ሓደ ብሓደጋ ማኪና ስንክልና ኣጋጢምዎስ ድሓን ናይ እንሹራንስ ገንዘብ ዝሃብዎ ዘመደይ ጠንቀምቀም ክብል እዚ ዝሰረሓ ናይ ክሪፕቶ ቪድዮ ይርእየልካ። እዘን ገንዘበይ ናብ ክሪፕቶ ክቅይረን አማኽረኒ ይብለኒ። እነ ድማ ክሪፕቶ ክሳብ ክንዳይ risky ምዃኑ ገለመለ ንጊረ ክሪፕቶ ንመብዛሕትና ዝኸውን ከም ዘይኮነ ከእምኖ ይፍትን። ክሰምዓኒ ድዮ! ኣብ ሽድስተ ወርሒ ገለ ደጋጊሙ የልዕለለይ ጽቡቅ ሓሳብዩ ዝብሎ መሲልዎ።
Re: IMF Ranks Ethiopia Among Africa’s Most Indebted Nations
ክንብለሉ ወየ...sarcasm wrote: ↑11 Nov 2025, 19:41"እዞም ማትስ ዘይትኽእሉ፤ ቀስ ኢልኩም ማትስ ኽትገብሩ አለኩም" ኢልዋ![]()
ሓደ ብሓደጋ ማኪና ስንክልና ኣጋጢምዎስ ድሓን ናይ እንሹራንስ ገንዘብ ዝሃብዎ ዘመደይ ጠንቀምቀም ክብል እዚ ዝሰረሓ ናይ ክሪፕቶ ቪድዮ ይርእየልካ። እዘን ገንዘበይ ናብ ክሪፕቶ ክቅይረን አማኽረኒ ይብለኒ። እነ ድማ ክሪፕቶ ክሳብ ክንዳይ risky ምዃኑ ገለመለ ንጊረ ክሪፕቶ ንመብዛሕትና ዝኸውን ከም ዘይኮነ ከእምኖ ይፍትን። ክሰምዓኒ ድዮ! ኣብ ሽድስተ ወርሒ ገለ ደጋጊሙ የልዕለለይ ጽቡቅ ሓሳብዩ ዝብሎ መሲልዎ።![]()
ባባ ኢሰያስ ቆልዓ ከተማ ጎንደረ
ዕትብቱ ኣብ ደሴ ዝተቐብረ
ብ'ሽርሕን ጉርሕን ዘይተቐደመ
ገና ብንእሱ ንዕላማ ዝጎየየ
ደም ኤርትራዊ ሰትዩ ዝገበለ
ኣላእሚን ክሻ ማንኪ ዘፍረየ
ዘምህረት ካሳ ፊልጶስ ዘፍረየ
ስምኦን የማነ ቻርሊ ዘፍረየ
ክንደይ ግርህቲ ብ'ደም ዘጠልቀየ
ስድራቤታት ብደም ዘሳተየ
ቅድሚ ሙሟቱ ክንብለሉ ወየ
— ኣቦይ ሽንፍራሃንስ
Re: IMF Ranks Ethiopia Among Africa’s Most Indebted Nations
Eden, are you considering the changes that are happening in Ethiopia. ያንቺ አጎቶች ፎቅ ሲሰሩ ፣ መንገድ ሲሰሩ የነበረውን ሁኔታ ከጅማው ሰውየ ጋር አወዳድሪው። የአጎቶችሽ መንገድ የሁለት ክረምት ዝናብን አይቋቋም ነበር። ሰውየው ጥራትን አመጣ ። በአጎቶችሽ ዘመን ከአራት ኪሎ እሰከ ስድስት ኪሎ ያለውን መንገድ ለማሻሻል አመታት ይፈጃሉ። አሁን በመብረቃዊ ፉጥነት ይከናወናል። አቶ መለሰ እራሱ ነው ኢህአደግ እስከሆነ ድረስ ከህግ በላይ ነው አይነት ነገር ያለን። የጅማው ሰውየ እራሱ ፓርቲ ውስጥ በጠራራ ፀሀይ የሚዘርፉ ሌቦች እንዳሉ ለድፉን ኢትዪጺያ በግልፅ ያወራል።
እንበል ከአጎቶችሽ የበለጠ ተበደረ my dear the money has been spent for worthwhile causes.
ዛሬ Ethiopia ለህንድ አራሾች የ Ethiopian መሬት አትቸበችብም። እራሷ ዘመናዊ እርሻን ተግባራዊ እያደረገች ነው። F … Eden if there is any time that Ethiopia borrows with justification could be now.