Page 1 of 1
ታላቁ የሕግ ሰው! ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም
Posted: 10 Nov 2025, 22:21
by Horus
Re: ታላቁ የሕግ ሰው! ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም
Posted: 11 Nov 2025, 04:13
by Meleket
"የኢትዮጵያዉያን ትልቅ ስህተት ስለ ባህር ስለ ምድር ስለ አሰብ ማሰባቸው ነው፡ የኤርትራን ህዝብ አካሌ ነው የኔ ነው አለማለታቸው ነው። ባህር ያስፈልገናል ይልሃል፡ በዬት በዬት በኩል? ማንን ረግጠህ? በዬትስ አልፈህ? "
"የኢትዮጵያዉያን አንድ ችግር፡ የኤርትራዉያንን ባህርይ አለማወቃቸው ነው። ኤርትራዊን መግዛት አይቻልም። ቀኝ ግዛት በፍጹም የማይቀበል ህዝብ ነው። ኤርትራዉያን በጋራ ያሳለፍነው ታሪክ ይበልጥ አንድ አድርጎናል። ሃይለስላሴ ቀጥሎም ደርግ “ቀይባህራችን በቀይ ደማችን እያሉ” አልፈዋል። የሚገርመው ጉዳይ “ህዝቤ” አላሉም፡ ስለ ህዝቡ ምንም አልተጨነቁም፡ ጭንቀታቸውና ጥያቄያቸው ስለ ባህሩ ብቻ ነበር!"
"አባቴ “አንዲት ኢትዮጵያ” እያለ ነው እስከመጨረሻው የሄደው። እኔም ስወለድና ሳድግ “ኢትዮጵያ”ን ነው የማውቀው። የኢትዮጵያን ሰንደቕ ከነ አንበሳዉ እየሳልኩ ነው ያደግኩት። ያኔ እኛ ያሰብነው ወንድሞቻችን እንድትሆኑ፡ አንድ እንድንሆን ነበር። ኤርትራዊ ከጥንት ጀምሮ የጣልያንን ቀኝ ግዛት አልተቀበለም፡ የእንግሊዝንም ቅኝ ግዛት አልተቀበለም። የኢትዮጵያንም ቢሆን፡ እንገዛሃለን ካላችሁት፡ ቀኝ ግዛትን በፍጹም አይቀበልም ኤርትራዊ በሙሉ። በመሆኑም ይህ ጉዳይ በቅጡ ታይቶ ከቀኝ ግዛት ተላቀን፡ አንድ እንሁን ስለተባለ፡ ይህን ለመተግበር ህዝቡን አሳምኑት። እንዴ እዉነት እንነጋገር ከተባለ እኮ፡ ኤርትራን ተዋግታችሁ አይደለም ያገኛችኋት። ራሱ የኤርትራ ህዝብ ከአሜሪካ ጋር በተደረገ ሸፍጥ አማካኝነት አይደለም እንዴ አንድነት ያለው። ብርቱና ፈርጣማ የነበረው የአንድነት ማህበርም ሆ እያለ እዬጨፈረና እያጨበጨበ ነው ያስገባችሁ እንጂ ተዋግታችሁ አይደለም ኤርትራ የገባችሁት። ስለዚ ትላንት ሆ ብሎ እዬጨፈረ የተቀበላችሁ አካል፡ ዛሬ አንፈልጋችሁም እያላችሁ ነው። ይህንን ሁሉ ጣጣ ግን ምን አመጣው! . . . "
ኮሎነል ዶ/ር በላይ ጊዮርጊስ (ወዲ ጆርጆ)
https://youtu.be/1nYjog4RBoM?si=OLYtY1aRXd4IvXdT
Horus wrote: ↑10 Nov 2025, 22:21
Re: ታላቁ የሕግ ሰው! ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም
Posted: 11 Nov 2025, 07:57
by Right
War with Eritrea on Assab is a distraction card. Unwise and corrupt PPs and SODOs instigates it.
Close the Embassy. Outlaw any export to Eritrea. Designate a refugee camp 100 km away from cities with no access to the city for the refugees and allow or facilitate a 3rd country migration. Deport ALL Eritreans from Ethiopia. Close the borders and throw the keys for 20 years. Revisit the policy every 30 years. Period.
The rest is a SODO noise. MOLACHA LEBA.