Page 1 of 1

አብይ ካባም ድሮንም ይወዳል!

Posted: 10 Nov 2025, 21:47
by Axumezana
ጎንደር ሄዶ ካባ አልብሱኝ አለ
አማች ነኝ አክብሩኝ ሸልሙኝ እያለ
ሰላም ከወጣ ጦርነት ከገባ
2+8 ሆነው የአብይ ወረባ
ኮሪደር ኮሪደር እያዘፈነ
ድሮንዋን ላካት እሳቱን በተነ
የጎጃም ገበሬ ከልቡ አዘነ
ጎንደር ግን ደስ አለው በካባው ሸፈነ
አማች ነውና ሁላችንም ይግዛነ
ያ TDF መጥቶ ካላሯሯጠነ ( ሽፍታውን መሳፍንት ከእንጨብጣለን ውድ ኣሯሯጡነ ቀይረነዋል)