Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18354
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!

Post by Axumezana » 10 Nov 2025, 21:33

ትናንት game over ዛሬ ፅምዶ ፅምዶ
ኢሳያስ እባብ ነው ይነድፋል አልምዶ
ውርድ ከራሴ ነው አትሞኝ ወሎዶ
ታሪክን ሳትመርምር አትሁን ማገዶ
ኢሳያስ አብይ ይዋጣላቸው ተመልከት ከማዶ

Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!

Post by Misraq » 10 Nov 2025, 22:51

ያው ለኢሳያስ ካልሆነም።ለዓብይ ሎሌ ሆነሃል። አይ ሕወሃት።

Horus
Senior Member+
Posts: 39781
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!

Post by Horus » 10 Nov 2025, 23:23

Axumezana wrote:
10 Nov 2025, 21:33
ትናንት game over ዛሬ ፅምዶ ፅምዶ
ኢሳያስ እባብ ነው ይነድፋል አልምዶ
ውርድ ከራሴ ነው አትሞኝ ወሎዶ
ታሪክን ሳትመርምር አትሁን ማገዶ
ኢሳያስ አብይ ይዋጣላቸው ተመልከት ከማዶ
አክሱም
ሃሳብህ በጣም እንደ ተከፋፈለብህ አውቃለሁ።

እዚህ ላይ ግን በጣም ትክክል ነህ!

ጣያቄው ይህ ነው...

ትግሬን በተመለከተ የኤርትራ ዘላቂ አላማና ዘላቂ እስትራተጂ ምንድን ነው? ብለህ ጠይቅ ።

ጠንካራ ፣ የበለጸገች ትግራይ ለኤርትራ የዘወትር ስጋት ነች ፣ በሁለት ምክኛት ።

ትግሬ ኩርፊያዋንት ትታ ወደ ኢትትዮጵያ ከተመለሰች ካቢይ ጋር ሆና አሰብን ትወስዳለች ብሎ ይፈራል ኢሳያስ ። ለምን ቢባል ...

አሰብ ለኢትዮጵያ ቢመለስ ለትግሬ ቅርብ ስለሚሆን እናንተ በጣም ትከብራላቹ ! ኢሳያስ ይህን በጣም ይፈራል ።

ሌላው ፍርሃቱ ትግሬ ሃብታም ሆና ከጠነከረች የሰፈሩ ማኜት ስበት ስለምትሆን ኤርትራዊያን ሊያምጹ ወይም ወደ ትግሬ ሊፈልሱ ይፈልጋሉ ብሎ ለመግስቱ መውደቅ ይፈራል ኢሳያስ!

ስለዚህ የሻቢያ ትግሬ ጽምዶ የሚጠምድህ ቀምበር ብቻ ሳይሆን ትግሬን የኤርትራ ጥገኛ የሚያደርገው ፕላን ነው ።

ብልህና አርቆ አሳቢ ትግሬ ከአቢይ ጋር ያለውን ችግሩን በብልሃት መፍታት ነው ።

የፋኖ ትግል የትም እንደ ማይደርስ ማመን አለብህ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18354
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!

Post by Axumezana » 11 Nov 2025, 00:37

Horus,
Pls read the attached article !

Perhaps:
- It was Axumezana that coined " Abiy is unpolished diamond in this forum while Abiy was committing genocide with Tigray.
- Who Said "Chapter I for EPRDF is over, Chapter II begins under the leadership of Dr. Abiy Ahmed!"
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... 9OwEeQ_Mn2

Horus
Senior Member+
Posts: 39781
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!

Post by Horus » 11 Nov 2025, 00:47

Axumezana wrote:
11 Nov 2025, 00:37
Horus,
Pls read the attached article !

Perhaps:
- It was Axumezana that coined " Abiy is unpolished diamond in this forum while Abiy was committing genocide with Tigray.
-

https://zehabesha.com/tplf-eprdf-the-pa ... the-future
አክሱም
እራስክን በማተለልና ለራስህ በመዋሸት የራስክ አንጎል በጉም ደመና ውስጥ ቅርቃር የምታደርግበት ስሁት ስሜት የዘር ማጠፋት በሚባለው ተረትና ሰሚ የለሽ ትርክት ነው! This tells me how far you are from clear and intelligent thinking. Genocide is a fiction. So, long as you delude yourself with this fiction, you will never arrive at a right solution for your problems.


Axumezana
Senior Member
Posts: 18354
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!

Post by Axumezana » 11 Nov 2025, 01:02

Horus we should not argue on the issue of genocide as it is already an established fact by independent researchers https://newlinesinstitute.org/wp-conten ... -FINAL.pdf Do not try to be defensive but read the above attached article and let me know your views if you are interested on realistic discussion.

Meleket
Member
Posts: 4772
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!

Post by Meleket » 11 Nov 2025, 04:20

"አሁን ያለው የኢትዮጵያ መሪ፡ በ3ኛው የወያኔ ወረራ ጊዜም የነበረ ነው። በአካል የተሳተፈ ነው። በምንም ዓይነት መልኩ ኤርትራንና ባህሯን መቆጣጠር እንደማይቻል ጠንቅቆ ከማንም በላይ ያውቀዋል። አይቶታ’ላ። ባህር የሚለው ጉዳይ፡ እዛ ያለውን ባህር ናፋቂ ህዝብ ለማማለል የተጠቀመበት ሴራ ነው። የሶማሌላንድ የተደረገችው ስምምነትም አትሰራም። የኤርትራን ሆነ የጅቡቲን የፖርት ሱዳንንም ማግኘት አይቻልም። "

"በዝተናል፡ በሰላም ካላገኘነው በሌላ መንገድ እናገኘዋለን ምናምን የሚለው አባባል በመሰረቱ ነውረኛ አባባል ነው፡ እንዲያ ሊባል አይገባውም።፡ ትልቅ ስህተት ነው። የኤርትራ ህዝብ አሁን የኢትዮጵያ መሪ የሚባለውን ወደ ኤርትራ በመጣበት ወቅት እንዴት አድርጎ በደማቅ ሁኔታ እንደተቀበለው በአካል ስለነበርኩ አይቸዋለው። አሁን በመላዋ ኤርትራ ሄደህ ስለዚህ ሰው አስተያየት ብትጠይቅ፡ የሚገርም መልስ ነው የምታገኘው። ሁሉም ሰው ጠልቶታል አይንህን ላፈር ብሎታል። ራሱ ያመጣው መዘዝ ነው። የተናገረው አስቀያሚ ንግግር ነው ይሄን ሁሉ ያመጣው። ያን አስቀያሚ ንግግር የተናገረበት ምክንያትም ባህር ለማግኘት ብሎ አይደለም፡ ባህር ናፋቂዎችን እኔ ባህር አስገኝላችኋለው ብሎ ለማማለል ብሎ የተናገረው ነው እንጂ፡ ባህር ማግኘት እንደማይችል ጠንቅቆ ያውቃል። አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ ይደረጋል፡ “ባህርን ትሸጣለህ!” የሚለው አንዳችም ፖለቲካዊ አካል የለም። ለዚህች ‘ትርፍ’ ብሎ ያደረገው ነው እንጂ ባህር ማግኘት እንደማይችል ጠንቅቆ ያውቀዋል፡ ባህር ማግኘት በፍጹም አይቻልም"

ኮሎነል ዶ/ር በላይ ጊዮርጊስ (ወዲ ጆርጆ)

https://youtu.be/1nYjog4RBoM?si=OLYtY1aRXd4IvXdT

Post Reply