Page 1 of 1

ይህን ነገር እኮ ብዙ ጊዜ ብዬዉ ነበር፣ የምሰማኝ ጠፋ እንጂ!

Posted: 10 Nov 2025, 14:54
by DefendTheTruth
ይህን ነገር እኮ ብዙ ጊዜ ብዬዉ ነበር፣ የምሰማኝ ጠፋ እንጂ!
ኩ............... ር ልበላችዉ እንዴ?
ስንቋት እንዲህ ነዉ፣ እንጂ፣ ተዋት ትንጫጫ ብሎ፡

በየቦታዉ ትንጫጫለች
ሌላ ምን ታመጣለች፣
ተዉኳት ነቅኳት፣
ከመጤፍ አልቆጥራት፤
እኔ የምያጓጓ ስራ አለኝ፣
እንደሱ ስራ ፈት አይደለሁኝ።

ኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙ አቴንሽን ሲከሮች ተፈጥሮዋል፣
ዳሩ ግን ከመጤፍ የምቆጥራቸዉ ጠፍቶዋል
ኢሱ ልክስክሱም የእነዚህ አይነት ሆኖዋል፣
ዳሩ ግን ምን ያመጣል የምል መልስ ሆኖዋል (softly killing Isu the Merzu).
Please wait, video is loading...