Page 1 of 1
Fiyameta: I Am Sorry!
Posted: 10 Nov 2025, 14:04
by Horus
Re: Fiyameta: I Am Sorry!
Posted: 10 Nov 2025, 14:43
by Fed_Up
የብልጽግና ተከፋይ አዛውንቱ Hoèrus,
በጣም ታዘብኩት ይህ የብልጽግና ተከፋይ ፈረንጂ የጉርሻ በርገር ዋጋ ሳያሳየን በመቅረቱ ቅቅቅቅቅቅ
በቀን በአማካይ $0.25 የሚያገኝ ኢትዬጵያውያን ይህ ቪዲዬ ምኑ ነው?
ነገሩ ለፈርንጂ እንጂ ለኢትዮጲያ ዶክተሮች እንኳን አፎርድ አይደረግም.... እምጽፅፅፅፅፅፅፅፅ
Re: Fiyameta: I Am Sorry!
Posted: 10 Nov 2025, 14:47
by Horus
Re: Fiyameta: I Am Sorry!
Posted: 10 Nov 2025, 15:22
by Fed_Up
እውነታው ሲተነተን.....ዋይይ ዋይይይ ዋይይይ ዋይይይ
"የራበው ህዝብ ብልጽግናን (ይቅርታ "ድህነት ፓርቲ"ን )ቀቅሎ ይበላዋል"
129,000,000 ራህብተኛ እምታስናግድ የአብይ ብልጽግና ኢትዬጵያ