Page 1 of 1

ሃዱሽ የእንግሊዝ ፓርላማን አጨቃጨቀ!

Posted: 09 Nov 2025, 23:15
by Selam/

Re: ሃዱሽ የእንግሊዝ ፓርላማን አጨቃጨቀ!

Posted: 10 Nov 2025, 00:20
by Digital Weyane
ሀገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሓዱሽ ያጠፋው ነገር ቢኖር እንግሊዝ አገር ሲገባ ኤርትራዊ ነኝ ብሎ ጥገኝነት ባለመጠየቁ ነው። ያንን ቢያደርግ ኖሮ በውሸቱም ቢሆን የሀገራችን ኢትዮጵያን መልካም ክብርና ስም በነጮች ፊት ያስከብር ነበር። የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ምንይደረግ ቀድሞ ነበር ማሰብ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

ደግነቱ አገራችን ኢትዮጵያ አሪፍ የእንግሊዝኛ ቋንቋ አስተማሪ አግኝታለች። :roll: :roll:



Re: ሃዱሽ የእንግሊዝ ፓርላማን አጨቃጨቀ!

Posted: 10 Nov 2025, 08:00
by Selam/
ሻቦዬ
- መቼም ማለምና መላምት ማድረግ አይከለከልም ግን እስኪ አስታውሰኝ፣ ስንት ሰው ነው አሁን ኤርትራ ውስጥ የቀረው?

- ሃዱሽ ኤርትራዊ ነኝ ብሎ ወደ አስመራ ዲፖርት ቢደረግ ኖሮ በማግስቱ እንደ ሌሎቹ ኤርትራውያኖች በለሊት ጓዙን ጠቅልሎ ወዴት ይሄድ ነበር?