Page 1 of 1

Re: ፋኖ ፤ አዲሱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት! የወረሙማ ዉሸት የከብት እበት! - ዕሪሪሪሪሪሪ

Posted: 09 Nov 2025, 22:28
by Selam/
Horus wrote:
12 Oct 2023, 20:02
17 Oct 2023, 20:02

የአቢይ አህመድ ኦሮሞች ታቦት ተሸክመው ቢገዘቱ የሚያምናቸው አንድ ኢትዮጵያዊ የለም ! ኦሮሞች ለመውደቅ ሲንገዳገዱ ኤርትራን እወራለሁ የገንፎ ድንፋታ አበሻ የመላው የጂሎች ትሪክ ነው ።

Re: ፋኖ ፤ አዲሱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት! የወረሙማ ዉሸት የከብት እበት! - ዕሪሪሪሪሪሪ

Posted: 09 Nov 2025, 23:44
by Misraq
ሁሬሳ ታጣፊ ነው። አንድ ቦታ አይገኝም። የሚበላው ጭድ ከተሰጠው አጋርነቱ በዛው መጠን በፍጥነት የሚቀይር ሰው ነው።

Re: Re: ፋኖ ፤ አዲሱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት! የወረሙማ ዉሸት የከብት እበት! - ዕሪሪሪሪሪሪ

Posted: 10 Nov 2025, 00:04
by Selam/
አልገባህም፥
- ለአስር አመታት ፀረ-ወያኔና አማራ-አፍቃሪ
- ለሌላ አምስት ዓመታት ደግሞ ፀረ-ኦሮሞ፣ ፀረ-ትግሬና፤ አማራ-አፍቃሪ
- ከዚያም ፀረ-ትግሬ፣ ፀረ-አማራና፤ ኦሮሞ-አፍቃሪ

ጭልፊቱ is an imposter and a fraud, masquerading to be Ethiopianist!

Re: ፋኖ ፤ አዲሱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት! የወረሙማ ዉሸት የከብት እበት! - ዕሪሪሪሪሪሪ

Posted: 10 Nov 2025, 00:14
by Misraq
ጭድ ላበላው ነው ድጋፍ የሚሰጠው ወይንስ የአዕምሮ በሽተኛ። እኔ ሳስበው በፊት የአማራ ኪስን እያወለቀ የሚተዳደር ግንቦቴ ነበር። አሁን ደግሞ እንደ አለቃው ብሬ የብልፅግና ገረድ ሆኗል። ጥቅም ፈላጊ እንደሆነ ነው የተረዳሁት።

Re: Re: ፋኖ ፤ አዲሱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት! የወረሙማ ዉሸት የከብት እበት! - ዕሪሪሪሪሪሪ

Posted: 10 Nov 2025, 19:05
by Selam/
He is an anti-Ethiopia leach!