Page 1 of 1
የትም ፊጪዉ፣ ዱቄቱን አምጪዉ፣ የሕዝቄኤል ገቢሳ አካሄድ።
Posted: 09 Nov 2025, 15:19
by DefendTheTruth
ዋናዉ ነገር እኔን ወደ ስልጣን አምጡኝ፣ በሽግግርም ይሁን በሌላ ብቻ እኔን ወደ ስልጣን አምጡኝ፣ በኦሮሞ ድርጅቶች ስምም ይሁን በሌሎች የኢትዮጵያ ድርጅቶችም ስም ይሁን፣ ዋናዉ ነገር ግን እኔን ወደ ስልጣን አምጡኝ። በትጥቅም ይሁን፣ ወይ በሕዝባዊ እምብተኝነት፣ ዋናዉ ነገር እኔን ወደ ስልጣን አምጡኝ። በትጥቅ ትግል በኩል አደርጌ እስከአሁን አልተሳካልኝም፣ ሸኔ የምባል ዘራፊ ቡድን አቋቁሜ ምንም አልተሳካልኝም፤ አሁን ደግሞ በኢሳያስ ስር የመጨረሻ ሙከራዬን ጀምሬያለሁኝ።
Re: የትም ፊጪዉ፣ ዱቄቱን አምጪዉ፣ የሕዝቄኤል ገቢሳ አካሄድ።
Posted: 09 Nov 2025, 15:26
by DefendTheTruth
አካሄዱ ግልፅ ነዉ፣ በሕዝቄኤል ገቢሳ አመለካከት፤ መጀመሪያ ላይ ልደቱን አስቀድሜ፣ ወደ ስልጣን እቀርባለሁ፣ ከዚያ ቦኃላ ልደቱን በመንጋዎቼ በኩላ አድርጌ "እሱ ነፍጠኛ ነዉ" ብዬ አባርረዋለሁ፣ ከዚያ እኔ የስልጣን ቁንጮ ላይ ጉብ እላለሁ። በቀላሉ አሁን አብይ የለበት መቀመጫ ላይ ጉብ እላለሁ፤ የፖለቲካ ራዕዪዕ የምባል ነገር በፍፁም ስሙንም አላነሳም።
የፖለቲካ ራይዕ የምባል ነገር ሳይኖር፣ የፖለቲካ ስልጣን ፍለጋ፣ የመንጋ ተንጋጋ አካሄድ!
Re: የትም ፊጪዉ፣ ዱቄቱን አምጪዉ፣ የሕዝቄኤል ገቢሳ አካሄድ።
Posted: 09 Nov 2025, 15:49
by DefendTheTruth
የሕዝብ ጥያቄን (የባሕር በርን) አስቀድሜ ያቀነቀንኩኝ እኔ ነበርኩ፣ ፓርቲዬን ወክዬ፣ ከ20 አመት በፊት። ሆኖም ግን ፓርቲዬንም ሆነ እኔን የምመርጥ ህዝብ አጣሁ፣ ነዉ የምለን ልደቱ አያለዉ። ክስረቱ የተባለዉ፣ ያለዉ ያልምክንያት አልነበረም።
Re: የትም ፊጪዉ፣ ዱቄቱን አምጪዉ፣ የሕዝቄኤል ገቢሳ አካሄድ።
Posted: 09 Nov 2025, 16:21
by Dama
Why lump Gurage, Welaita, Gofa, Sidama, Hadya, etc. together. All opposed such amalgamation. How many times they to state this kind of amalgamation? Why force them for your convenience and expedience?