Page 1 of 1

ሁሬሳ ዳዲ ቱርክ በሰራው ድሮን ሲመካ እኛ ደሞ በእነዚህ እንመካለን። ልዩነቱ ግልፅ ነው

Posted: 09 Nov 2025, 12:04
by Misraq
ቅዘናሞች በገንዘብ በተገዛ toy ይመካሉ። ወንድነትና ቆራጥነትን ግን ሊገዙት አይችሉም። የወለጋ ፋኖ በሬውን ሽጦ በገዛው ክላሽ ኩራቱን እንደማተብ አድርጎ በጠላት ጉያ ውስጥ ጥሎ ለመሞት የቆረጠ፡ ከውጭም ድጋፍ የማያገኝ ሞትን የናቀ ሃይል ነው። እንደዚህ አይነት ቆራጥነት rare እንደሆነ ጠላትም ወዳጅም ያውቀዋል።
Please wait, video is loading...

Re: ሁሬሳ ዳዲ ቱርክ በሰራው ድሮን ሲመካ እኛ ደሞ በእነዚህ እንመካለን። ልዩነቱ ግልፅ ነው

Posted: 09 Nov 2025, 12:32
by Abere
ሁሬሳ አማራ ፋኖ እሸቴ ሞገስ እና ይታያቸው እሸቴ መሆናቸው አይገባውም። እንደ እርሱ መርካቶ ኪስ ሲያወልቅ ፓሊስ ልምጭ እና ቆመጥ ይዞ ሲያይ ሲፈረጥጥ እንዳደገው ይመስለዋል። አማራ ፋኖ ሞት የናቀ፤ ለሞት መሃል ጣቱን እያሳየ የሚጓዝ፤ ሞት ላይ ምራቁን እንትፍ ብሎበት የሚያልፍ ጀግና መሆኑን ስለማያውቅ የቱርክ እና የአረብ ድሮን የሚያቆመው እና የሚያስፈራራው መስሎት። በጭባጫ ሶዶ - አለንጋ እና ቆመጥ ሲያይ እንደ በግ የሚበረግግ ከፋኖ ጋር ሊወዳደር ይፈልጋል።