Page 1 of 1
ይድረስ ለጡት ቆራጩ አረመኔ - ጥርብ ካድሬ ሆረስ!
Posted: 09 Nov 2025, 00:47
by Selam/
Re: ይድረስ ለጡት ቆራጩ አረመኔ - ሆረስ!
Posted: 09 Nov 2025, 00:53
by Selam/
Re: ይድረስ ለጡት ቆራጩ አረመኔ - ሆረስ!
Posted: 09 Nov 2025, 07:55
by Selam/
Re: ይድረስ ለጡት ቆራጩ አረመኔ - ጥርብ ካድሬ ሆረስ!
Posted: 09 Nov 2025, 10:47
by Selam/
Re: ይድረስ ለጡት ቆራጩ አረመኔ - ሆረስ!
Posted: 09 Nov 2025, 11:19
by Abere
ይኸ ጥምብ ሶዶ-ጎርደና መሬት ላይ ያለውን እውነት መቸ ማየት ይፈልጋል - ምዕራብ አገር ተወሽቆ አብይ አህመድ ኮንዶምንዬም እና የወር አስቤዛ ስለሚከፍልለት በህልም ብቻ ሰማይ ላይ ይከንፋል። የኦሮሙማ መከላከያ ተብዬ መለዮውን መሬት ላይ እያንጠባጠበ በፋኖ ሲማረክ አምላክ በህይወት ለእናቴ አተረፈኝ የሚለውን አይሰማም።
በዚህ ድልብ መሃይም ዘንድ ድሮን (ፈረንጅ የፈጠረውን ቴክኖሎጅ) በመሸመት እና የፈረንጅ ሸቀጥ በማራገፍ ድል የሚገኝ ይመስለዋል። ኦሮምያ ማለት ደግሞ ልዋላዊት ኢትዮጵያ ናት ብሎ የሚሰብክ ሆድ ዐደር ዕሪያ ሶዶ-ጎርደና ነው። ሃይማኖት የሌለው፤ ትምህርት የሌለው(ድልብ መሃይም ትምህርት ቤት ተቀምጦ ሳይማር የወጣ)፤የእርሱ ከፍተኛ የህይወት ስኬት ማለት በአቋርጭ ሰርቆ እና ዋሽቶ መጦር እና ተጠዋሪ ሁኖ የታሪክ ፋንድያ ሁኖ ማለፍ ነው። የሆዳም ሰው ተዋጽዖ ፋንድያ ጥሎ ማለፍ ነው።