Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ለባጫ በጭባጫ!
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=370390
Page
1
of
1
ለባጫ በጭባጫ!
Posted:
09 Nov 2025, 00:39
by
Axumezana
ቁና ቁና ተንፍስ ዳንኪረኛው ባጫ
መማረክ አመልህ አንደበተ በርጫ
ሰው ጥሩ ቢሏቸው ባጫ ባጫ አሉ
በወደቀች አገር ሰው ጠፍቶ እነ ቂሉ
Re: ለባጫ በጭባጫ!
Posted:
09 Nov 2025, 01:10
by
Selam/
ባጫ በጭባጫ ፣ የወንድ አልጫ
የአጎቱ ታናሽ ፣ የጃዋር ሜንጫ
ቀሚስ አጥላቂ ፣ ቀለቡ በርጫ
ሻዕቢያ ወቃው ፣ እንደ ሙቀጫ
የመለስ ካድሬ ፣ እስከሚንጫጫ
Re: ለባጫ በጭባጫ!
Posted:
09 Nov 2025, 01:15
by
Axumezana
Laughing ....Laughing
ሆረስ እንዳያለቅስ ብቻ!