Page 1 of 1

አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን፣ ጦርነቱ ከተጀመረ፣ ዉጤቱ ግልፅ ነዉ ብሎ ከወዲያኛዉ ወገን ምንም አይነት መልስ የጠፈዉ?

Posted: 07 Nov 2025, 17:22
by DefendTheTruth
አዎ ዉጤቱ የታወቀ ነዉ ማለት አይደልም፣ እንደዚህ ከሆነ ደግሞ ሁለቱም ወገኖች በዚህ ጉዳይ ላይ ተስማምቶዋል ማለት ነዉ።

አብዪ አህመድ አስቀድሞ "ሰማዩ የኛ ነዉ" (the sky is ours) የለዉ የለምክንያት አይደለም ማለት ነዉ።

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን፣ ጦርነቱ ከተጀመረ፣ ዉጤቱ ግልፅ ነዉ ብሎ ከወዲያኛዉ ወገን ምንም አይነት መልስ የጠፈዉ?

Posted: 07 Nov 2025, 17:42
by DefendTheTruth
ብቅ በዪ ኤርትሪያ፣ አረ ብቅ በይ!
ሽር ጉድ ብለን እንጠብቅሻለን ና ብቅ በይ!

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን፣ ጦርነቱ ከተጀመረ፣ ዉጤቱ ግልፅ ነዉ ብሎ ከወዲያኛዉ ወገን ምንም አይነት መልስ የጠፈዉ?

Posted: 07 Nov 2025, 17:57
by DefendTheTruth
ብቅ በዪ ኤርትሪያ፣ አረ ብቅ በይ!
ሽር ጉድ ብለን እንጠብቅሻለን ና ብቅ በይ!

ከሼባዉ ጋር የጨበጣ ዉጊያ ተያኝ፤ መሃል ቦታ ላይ!

Re: አብዪ አህመድ ምን ተማምኖ ነዉ ግን፣ ጦርነቱ ከተጀመረ፣ ዉጤቱ ግልፅ ነዉ ብሎ ከወዲያኛዉ ወገን ምንም አይነት መልስ የጠፈዉ?

Posted: 07 Nov 2025, 18:25
by DefendTheTruth
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፣ ከትግራይ የተገኘ!

https://www.ena.et/web/eng/w/eng_6281281