Page 1 of 1

የአብይ መንግስት መሬት ላይ የሌለ በራሪ መንግስት ነው የሚተማመነውም በበራሪ ድሮን ነው!

Posted: 07 Nov 2025, 14:08
by Axumezana
ዙርያውን በወታደር አስወጥሮ
ካባ አልብሱኝ አለ ወየው ጉድ ዘንድሮ
ጎንደር ፋሲል ቤተመንግስት ላይ
አብይ ገባብሽ ታጥቦ በደም ቃላይ
መንግስትህ እንዲጠና እክሱም ላይ ተሰየም
ጌቾ ስልቾን ይዘህ ወደ ትግራይ ትመም
TDF እያለ እንዴት እችላሎሁ
እድሌን ልሞክር ድሮን እልካሎሁ

Re: የአብይ መንግስት መሬት ላይ የሌለ በራሪ መንግስት ነው የሚተማመነውም በበራሪ ድሮን ነው!

Posted: 07 Nov 2025, 14:19
by Horus
አክሱም
You are wasting your time on a wrong purpose. Wake up. በጣም እየተቀደምክ ነው።

Re: የአብይ መንግስት መሬት ላይ የሌለ በራሪ መንግስት ነው የሚተማመነውም በበራሪ ድሮን ነው!

Posted: 07 Nov 2025, 14:21
by Axumezana
Do you want me to join your wagon ? Not for Axumezana the son of the brave Tigray people !

Re: የአብይ መንግስት መሬት ላይ የሌለ በራሪ መንግስት ነው የሚተማመነውም በበራሪ ድሮን ነው!

Posted: 07 Nov 2025, 14:26
by Horus
Axumezana wrote:
07 Nov 2025, 14:21
Do you want me to join your wagon ? Not for Axumezana the son of the brave Tigray people !
ትግሬ እራሷን የማትመግብ መሪ ያጣች አሳዛኝ ሰው ናት ! አሁን ባዶ ጉራ ሰሚ የለውም! በልመና ስንዴ እየኖርክ ባዶ ትርክት አቁም!

Re: የአብይ መንግስት መሬት ላይ የሌለ በራሪ መንግስት ነው የሚተማመነውም በበራሪ ድሮን ነው!

Posted: 07 Nov 2025, 14:33
by Axumezana
Who gave Ethiopia the 50 % of gold for export last fiscal year? ትግራይ ማለትን ተለማመድ!

Re: የአብይ መንግስት መሬት ላይ የሌለ በራሪ መንግስት ነው የሚተማመነውም በበራሪ ድሮን ነው!

Posted: 07 Nov 2025, 14:46
by Selam/
The wagon of the two retards:

Re: የአብይ መንግስት መሬት ላይ የሌለ በራሪ መንግስት ነው የሚተማመነውም በበራሪ ድሮን ነው!

Posted: 07 Nov 2025, 15:16
by Abere
Axumezana,

___I don’t think the PP–OLF will put boots on the ground in Tigray province; Tigray is naturally melting away like ice under a strong sun — you should actually be grateful to the TPLF. Haha.

___The OLF–PP will keep Tigray in limbo, because the OLF dream of the Oromia region and the Dedebit constitution could remain alive by keeping Tigray nominally in name.

___In any case, OLF–Abiy Ahmed’s greatest concern and fear is the rapid momentum and growing strength of the Amhara Defense Force (Fano) in such a short time. Fano has already cut the legs of OLF-ENDF army, it can buzz the air like ቢምቢ ትንኝ it sure will be silenced.

It looks you and Huresa are on mission, Huresa about OLF and you on how to get TPLF out of comma :mrgreen: I pray for the Tigray people to see TPLF k!ssed goodbye so that they can breath relief.

Re: የአብይ መንግስት መሬት ላይ የሌለ በራሪ መንግስት ነው የሚተማመነውም በበራሪ ድሮን ነው!

Posted: 07 Nov 2025, 15:23
by Selam/
የትግራይ እናቶች በደፂና በጁላ ዓይኖች ውስጥ የተፈጨ በርበሬ በመርጨት ከአካባቢያቸው ማስወገድ ይችላሉ።

ካድሬዎቹ ጭልፉቱና ዓይጠ መጎጡ እዚህ ላይ ይልከስከሱ።