Page 1 of 1

የጎንደር ጎርጎራን 60km ፀጥታ ማስጠበቅ የተሳነው የ PP በራሪ መንግስት!

Posted: 07 Nov 2025, 13:39
by Axumezana
የአብይ መንግስት መሬት ላይ የለም፤ እንደ ሽምቅ ተዋጊ እዚህም እዛም በወታደር ተከቦ አለሁ ብሎ ካባ ለብሶ ይሽኮረመማል፤