Page 1 of 1
ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!
Posted: 07 Nov 2025, 13:21
by Horus
Re: ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!
Posted: 07 Nov 2025, 13:44
by Horus
Re: ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!
Posted: 07 Nov 2025, 14:45
by Abere
ሁሬሳ የአንተ ውታፍ አነቃቀል ያስደንቃል። ለዚህ ስንት ይከፈልሃል? ሳትደብቅ ተናገር እስኪ? የፋኖ ጉዳይ ሆድህን እየቆረጠው ነው። ኮሎኔሎች እና ጀነራሎች ግን ቆስለው ተማርከው ከተኙበት አልጋ ላይ የሚናገሩት የሚደንቅ ነው። ፋሲል ግንብ ሳይሆን መከላከያ እየፈረሰ ነው እያሉ ነው።
Re: ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!
Posted: 07 Nov 2025, 15:06
by Dama
A repulsive pooper deserve inddividuals like Right.
Re: ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!
Posted: 07 Nov 2025, 15:35
by Horus
Re: ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!
Posted: 07 Nov 2025, 16:12
by Naga Tuma
ልጅ ሆኜ ስሰማ ያደኩኝ ፋኖ ማለት እና አርበኛ ማለት ትልቅ ክብር ማለት ነዉ።
ከዉጪ የመጣን ወራሪ ስለመከቱ በእነሱ ላብ፣ ደም፣ እና አጥንቶች ላይ ተረማምደን ያደግን ይመስለኛል።
እንደዛ የተከበረ ስምን ፋንዶ ማለትን ሳነብ ይህስ ወርቅ ስያነጥፉለት ፋንድያ የተባለዉ ትንቢት ሆነ ወይ ኣስብሎኛል።
የልጅ ጫወታ ቅዝምዝም ይዞ ከፍየሎች ጋር ነዉ።
ሰነፍ ልጅ ቅዝምዝምን ወርዉሮ ፊየልን መሳት ነዉ።
እኔም ልጅ ሆኜ ቅዝምዝም ወርዉሬ ኣዉቃለሁ።
ኣንድ ቀን ጨለም ሲል ዳማ የሆነ የቤተሰብ ትልቅ ኣገልጋይ ፈረስን ወደ በረት ልመልሰዉ ሄድኩ።
ሌላ ግዜ ምንም ዐመል የሌለዉ እና የሚታዘዝ ፈረስ የዛን ቀን ወዲህ ወድያ እያለ በጣም ኣስቸገረኝ።
ብዙ ታግሼዉ ብያናድደኝ በእጄ ይዤ የነበረን ቅዝምዝም በሀይል ወረወርኩበት።
ቅዝምዝሙ በጎን ሳይሆን በኣንድ ጫፉ ሀይለኛ ምት መታዉ። ፈረሱ ወድያዉ ፈረጠጠ። እኔ ደነገጥኩኝ። ኣንድ ዐይኑን የተመታ ነዉ የመሰለኝ።
ንዴቴን ይዤ ወደየት እንደፈረጠጠ ሳላዉቅ ወደቤት ተመለስኩኝ።
ቤት ስደርስ የምያድርበት ቦታ ቆሞ ፊት ለፊት ተያየን። ኣየኝ። ኣሳዘነኝ። ቀኝ ዐይኑ አጠገብ ነበር የተመታዉ።
ከሁሉ በላይ ያገለግል የነበረ እናትም ደንግጣ ቆማ ኣየኋት።
ኣፍሬ ኣስቸግሮኝ ነዉ ብዬ አንገቴን ደፍቼ ዝም ኣልኩኝ። ከዛ በኋላ ምንም መናገሯን ኣላስታዉስም።
ጠፍቶ ጅብ ያገኘዉ ይሆን ብዬ የሰጋሁለት ፈረስ በሀይለኛ ቅዝምዝም ተቀጥቶ በሩጫ ቀድሞኝ ቤት ደርሶ ጠበቀኝ።
ይህ የልጅነት ትዉስታ ነዉ።
የዕድሜ እና የማይናቅ ዕዉቀት ባለጸጋ መሆን ቀዳማዊ ፕሮፌት ፈረኦዉ ወዲህ፣ ዳግማዊ ፕሮፌት ሙጬ ወድያ ያስብላል።
Re: ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!
Posted: 07 Nov 2025, 16:21
by Naga Tuma
Dama wrote: ↑07 Nov 2025, 15:06
A repulsive pooper deserve inddividuals like Right.
ቃልቻ ወይም ቃሉ ነዉ?