Page 1 of 1

የብልጼ ኮለኔል በፋኖ ተማረከች!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

Posted: 06 Nov 2025, 14:26
by Wedi
የብልጼ ኮለኔል በፋኖ ተማረከች!! ድል ለአማራ ህዝብ!!
:P :lol:
Please wait, video is loading...

Re: የብልጼ ኮለኔል በፋኖ ተማረከች!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

Posted: 06 Nov 2025, 15:06
by Misraq
እውይ ይህችን cute ኮለኔል አየሁዋት፥፥ ስትያዝ ጥሩ ትንታኔ ሰጠች

Re: የብልጼ ኮለኔል በፋኖ ተማረከች!! ድል ለአማራ ህዝብ!!

Posted: 06 Nov 2025, 15:22
by Abere
ኦቦ ሁሬሳ የዚህን ምርኮኞ ሁኔታ በኮምፒውተር መስተዋት እየተከታተለ ነው። ለኮሎኔሉ በኮሪደር ልማት የተሰጠውን ኮንዶምንዬም ለምን ተማረከ ብሎ ሊያሰቀማው ፕሮፓጋንዳ ይሰራበታል። :mrgreen:
Misraq wrote:
06 Nov 2025, 15:06
እውይ ይህችን cute ኮለኔል አየሁዋት፥፥ ስትያዝ ጥሩ ትንታኔ ሰጠች