Page 1 of 1

ኦሮሞን ለማፈናቀል የምገነበዉ የኮሪደር ልማት፣ ባሕርዳር ላይ!

Posted: 06 Nov 2025, 14:09
by DefendTheTruth
እንዴ ድሮዉንስ ኦሮሞ ምን ያደርጋል ባሕርዳር ላይ፣ እንዳትሉኝ ግን። እንደሱ ካላችዉ፣ ታዲያ አማራስ ምን ያደርጋል አዳማ ላይ የምል ጥያቄ ይነሳባችዋል ና፣ ወይ ደግሞ እንዲያዉም አዲስ አበባም ላይ አማራ ምን ያደርጋል የምል ጥያቄ ልነሳ ነዉ ና።
ወይም ደግሞ ባሕርዳርም አማራ ነዉ የተፈናቀለዉ እንዳትሉኝ፣ ማን ነዉ በቦታዉ የሰፈረዉ የምል ቀጣይ ጥያቄ ይነሳባችዋል ና። ተጠንቀቁ!

አይ አማራ ሁሉም ቦታ ላይ የመኖር መብት አለዉ፣ ኦሮሞ ግን የለዉም የምትሉኝ ከሆነ፣ የኔ መልስ የምሆነዉ ቀጥሎ፣ ታዲያ የችግሩ ሁሉ መንስዔ ፍልሰቱ በአንድ አቅጣጫ ብቻ (one way street) መሆኑ አልነበረም እንዴ፣ እንደሱ ከሆነ የምል ጥያቄ አቀርባለሁ ና። የችግሮች ሁሉ ችግር ምናልባት ከዚያ ነዉ የምጀምረዉ ማለት ነዉ ና።
እንከባበር!


Re: ኦሮሞን ለማፈናቀል የምገነበዉ የኮሪደር ልማት፣ ባሕርዳር ላይ!

Posted: 06 Nov 2025, 23:56
by Bete Gojjam
DefendTheTruth wrote:
06 Nov 2025, 14:09