Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 06 Nov 2025, 14:09
እንዴ ድሮዉንስ ኦሮሞ ምን ያደርጋል ባሕርዳር ላይ፣ እንዳትሉኝ ግን። እንደሱ ካላችዉ፣ ታዲያ አማራስ ምን ያደርጋል አዳማ ላይ የምል ጥያቄ ይነሳባችዋል ና፣ ወይ ደግሞ እንዲያዉም አዲስ አበባም ላይ አማራ ምን ያደርጋል የምል ጥያቄ ልነሳ ነዉ ና።
ወይም ደግሞ ባሕርዳርም አማራ ነዉ የተፈናቀለዉ እንዳትሉኝ፣ ማን ነዉ በቦታዉ የሰፈረዉ የምል ቀጣይ ጥያቄ ይነሳባችዋል ና። ተጠንቀቁ!
አይ አማራ ሁሉም ቦታ ላይ የመኖር መብት አለዉ፣ ኦሮሞ ግን የለዉም የምትሉኝ ከሆነ፣ የኔ መልስ የምሆነዉ ቀጥሎ፣ ታዲያ የችግሩ ሁሉ መንስዔ ፍልሰቱ በአንድ አቅጣጫ ብቻ (one way street) መሆኑ አልነበረም እንዴ፣ እንደሱ ከሆነ የምል ጥያቄ አቀርባለሁ ና። የችግሮች ሁሉ ችግር ምናልባት ከዚያ ነዉ የምጀምረዉ ማለት ነዉ ና።
እንከባበር!