እብደቱ ቀጥሏል: እፍረት እሚባል የለም ተረት ተረት ሲሰሩ... "የዘሬ ቢቀር ያንዘዝረኝ"
Posted: 06 Nov 2025, 11:29
አዳም ጎጃሜ ነው ብለው ሳያበቁ ... አሁን ደግሞ ጎዣሜዎን ሒዋንን ስላሴዎች ሽማግሌ ልከው ዳሩት..
ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?
ታሪኩንም እንደዚህ ነው እሚያጣምሙት:: ምን አይነት በሽታ ነው
ታሪኩንም እንደዚህ ነው እሚያጣምሙት:: ምን አይነት በሽታ ነው
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/share/v/1CdoTw ... tid=wwXIfr