Page 1 of 1

ምርኮኛ አያያዝን ሻብያ በደንብ ያውቅበታል ብለው የተጋሩ አክቲቪስቶች ለኦሮሞ አክቲቪስቶች ማሳሰብያ አስተላልፈዋል

Posted: 06 Nov 2025, 09:26
by Misraq
የተጋሩ ማህበራዊ አንቂዎች እኛ ማርከን ቪድዮ ቀርጸን አብልተን ለቀቅናችሁ፥፥ ሻብያ ግን እኔ እንጃ ሲማርካችሁ ድጋሚ ላትታዩ ትችላላችሁ ሲሉ መማረክ ሱሴ ለሆነባቸው የኦሮሞ የስልጤና የሶዶ ወገኖች ጠቃሚ መልእክት አስተላልፈዋል፥፥