Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጅሉ ጁላ “የትግራይ ህዝብ ብልፅግናን በጣም ይወዳል” ይኸ እንከፍ፣ ከማያውቁት ዕርጉም እኮ የሚያውቁት ዕርኩስ ይሻላል!

Post by Abere » 06 Nov 2025, 12:18


___ ብዙ የጅል ገመናቸውን በዝምታ መሸፈን ያልቻሉ ኦሮሙማዎች የቂልነት ታሪክ ጥለው ያልፋሉ - ካድሬዎቻቸው እና ተከታዮቻቸው ይብላኝላቸው። አንድ ዓይነት ቀለማት ያላቸው አእዋፋት አብረው ይከንፋሉ እንድሉ ነው ከአብይ አህመድ እስከ ተራ የልፍኝ እና ሥራዬ ቤት ውታፍ ነቃዮቻቸው የሚዘገንን የቂላቂ ውሸት ብደፍረት በአደባባይ ይቆርጣሉ። ውሸት የኢኮኖሚ ዕድገት መለኪያ መስፍርት ቢሆን የኦሮሙማ ብልጽግና ከ 2 ዲጅት በላይ በፍጥነት እያደገ ያለ ክስተት ነው። ይኸ ጁላ የሚሉት ጅላጅል አማራ ፋኖን በ3 ቀን ትጥቅ እናስፈታዋለን ብሎ ይኸው 3ኛ አመት ሊይዝ ነው - ፋኖዎች አስታጥቄ ቸሩ ጅላ እያሉት ነው። እንድህም ብሎ ነበር የኦሮሙማ መከላከያ ሰራዊት ዘሩ እንደ አዳኝ ውሻ በአለም አገራት ይፈለጋል - የውጭ አገራት ወታደር አስልጥኑልን ጥያቄ በዝቶብናል። የጁላ ኮማንዶ በተራ የአማራ ፋኖ ገበሬ በቀላሉ ታድኖ እጅ ወደላይ አድርጎ መሬት ላይ ፈሦሶ እንደ ጥሬ ይታያል።

____የሥራዬ ቤት የወሬ/ዐሉቧልታ ሰራዊት ቂላቂልነት ደረጃ እና ሞራል-ዐልባ ሁኔታ ለመረዳት ለአብነት ውታፍ-ነቃይ ጭልፊቱን (ሁሬሳ) ማሰሪያ ዐልባ ተቃርኗዊ መዘላበድ ማንበብ ብቻ በቂ ነው። በእውነቱ ኦሮሙማነት የአእምሮ ህሙማን ስብስብ ነው ብሎ መግለጽ ያሻላል።

___የትግራይ ህዝብ ብልጽግናን ይወደዋል እኮ በሞኞች ቤት የአፍዝዝ አደንግዝ ፓለቲካ መሆኑነው ( አደናግሮ ማሳመን)። አሸንዳዬን አጄንዳዬ ብሎ በአዲስ ዜማ መዘመር መሆኑ ነው።እንደ አንድ ገለልተኛ ተመልካች ሁኖ እየሆነ ያለውን ላጤነ ሰው ግን በእውነት የትግራይ ህዝብ የሚወደውን ያውቃል ወይ ብሎ እራሱ መጠየቅ የሚገባም ይመስላል። የሚያሰላ እና የሚገነዘብ ህሌና ላለው ግለሰብ ግን ለትግራይ ህዝብ ከዝንጀሮ ቆንጆ ማንን የመርጣሉ አይነት ነው። ወያኔ ለትግራይ ህዝብ እራሱ ትልቅ በሽታ (በሽታ አስተላላፊ ዝንጀሮ ነው)፤ ኦነግ ብልጽግና ለትግራይን ህዝብ በሽታ መሆኑ ግልጽ ነው።

___የትግራይ ህዝብ ምርጫ ዐልባ ህዝብ ነው - ሁለት የጥፋት ዝንጀሮዎች ባሉበት ። ምርጫ ሊሆን የሚችለው ወያኔ እና ኦነግ ከምድረ ገጽ ሲጠፉ ብቻ ነው። የትግራይ ስቃይ በቀላሉ የሚቀየር አይደለም - ሌላ የጥፋት ዝንጀሮ ሻዕብያ እንድሁ የትግራይን ክምር እና ነዶ ዘርግፎ የሚጨፍር ነው። የሚያሳዝነው ዝንጀሮዎቹ የትግራይን ትውልድ የአመለካከት ተከታይ ደቀመዛሙርት አድርገውታል - የዝንጀሮ ቁስል ደግሞ ቶሎ አይድንም። የትግራይ ህዝብ ፈውስ እንዳያገኝ እነ ማይክሀመር ፕሪቶሪያ አክሽፈውበታል። የበሽታውን ቫይረሶች ከላቦራቶሪ አፈትልከው ወጥተው እንድሰራጩ ሁኗል።

___ The pain and suffering will continue as it has been in the last 50 more years for the majority of people in the so-called East Africa - although unlike the rest of the ethnic groups ethnic Tigre had relatively better lives in the 27-years of TPLF that controlled the banks, tanks, political infrastructure. The short-sighted rhetoric hateful and divisive political investment of Woyane/TPLF brought incalculable bankruptcy on the Tigray people. Neither TPLF and OLF-PP can be part of the solution or be a solution - they have to be removed and Tigres have to separate ways from the TPLF. Tigres hu>gging and embracing with TPLF will never have a future with Ethiopia; so do Oromos with OLF/PP/OLA.

Post Reply