Page 1 of 1

የብልፅግና ቫይረሶች ERን በተከታታይ Crash እያደረጉት ነው

Posted: 05 Nov 2025, 19:23
by Selam/
እነዚህ በምላጭ ስጋ የሚበሉ ጉድፍ ካድሬዎች የነኩት ነገር አንዱም አይበረክትም!

Re: የብልፅግና ቫይረሶች ERን በተከታታይ Crash እያደረጉት ነው

Posted: 05 Nov 2025, 21:42
by Misraq
የቱ ጋር ሲቆነጠጡ እንደሚያማቸው እናውቃለን። ሁሬሳ ስላልቻለ ይመስላል

Re: የብልፅግና ቫይረሶች ERን በተከታታይ Crash እያደረጉት ነው

Posted: 05 Nov 2025, 21:56
by Selam/
ጭልፊቱን፣ ከWalmart በገዛሁት የወይራ ቅጠል ዘቅዝቄ አጥነዋለሁ።

Re: የብልፅግና ቫይረሶች ERን በተከታታይ Crash እያደረጉት ነው

Posted: 05 Nov 2025, 22:04
by Misraq
ሁራሳ ጭልፊቱ ማጠን ብቻ ሳይሆን ተገልብጦ በሚጥሚጣ ቂጡ ተነስንሶ ማሩኝ ይቅር በሉኝ ሳይል ይቅርታ እንዳይሰጡው። በጣም ኮራብት ግለሰብ ነው።

Re: የብልፅግና ቫይረሶች ERን በተከታታይ Crash እያደረጉት ነው

Posted: 05 Nov 2025, 22:06
by Selam/
ሚጥሚጣው ጥሩ ሃሳብ ነው፣ የ80 ዓመት ሃጥያቱን ነቅሎ ያወጣለታል!

Re: የብልፅግና ቫይረሶች ERን በተከታታይ Crash እያደረጉት ነው

Posted: 05 Nov 2025, 22:19
by Misraq
ቡዙ እንዳይቃጠል መጨረሻ ላይ ቂቤ ይቀባ። ማቃጠሉን ያስታግስለታል

Re: የብልፅግና ቫይረሶች ERን በተከታታይ Crash እያደረጉት ነው

Posted: 05 Nov 2025, 23:20
by Selam/
አቤት ሸርህ፣ የእሬቻን ቅቤ ከዛፉ ላይ አንስተህ ለዚህ ዕሪያ ካድሬ አቀበልከው።

Re: የብልፅግና ቫይረሶች ERን በተከታታይ Crash እያደረጉት ነው

Posted: 05 Nov 2025, 23:26
by Misraq
ያው ከዛፍ አይሻልም ብዬ ነው፥፥ ያረጀ ዛፍ እኮ ነው፥፥ ምናልባት ያወዛዋል