ሀገር ማለት ህዝብ ነው!
Posted: 05 Nov 2025, 09:23
ሀገር ማለት ህዝብ ነው!
ሰላማዊ ሰዎች ከአዲስ አበባ ወደ አሰላ ወይንም ባህር ዳር ተዘዋውረው እንዳይኖሩና እንዳይነግዱ፣ በጎጥ ፖለቲካ ጠርንፈው ይዘው፣ የኢትዮጵያ አንደኛ አፍቃሪ ነኝና፣ ጠላቶቹዋን ሻዕቢያንና ግብፅን ከእኔ ጋራ አብረህ ካላወገዝክ ሞቼ እገኛለሁ እያሉ ዕሪሪሪሪሪ የሚሉት ካድሬዎች ሁሉ ሞላጫ ሌባዎች ናቸው።
ለህዝቦች ሰላም፣ ደህንነትና አንድነት ሳትሰብክ ‘ኢትዮጵያ’ የሚለው ስም ላይ ዘልለህ ፊጥጥ ስላልክ ሃገር ወዳድ የሆንክ አይምሰልህ። በድንጋይ መወገር ያለብህ አጭበርባሪ ከርሳም ነህ።