አብይና ኢሳያስ ሲሸኙ ወይን ይሞሸራል!
Posted: 05 Nov 2025, 00:08
ወይንን ለማጥፋት እንድ ላይ ዶሎቱ
ትግራይን ለማፍረስ እንድ ላይ ዘመቱ
እንደ ጅብ ጎን ለጎን ሲሄዱ እያመነታቱ
Axumezana #Abiy bring back our Access to Red Sea! ብሎ ቢደግምባቸው
እይ ጉድ እይ ጉድ ቀለበቱ ተሻረ አየለ ጥላቸው
ጉድጓዳቸውን ምሰው ወደ መቅበሪያቸው
ትግራይን ለማፍረስ እንድ ላይ ዘመቱ
እንደ ጅብ ጎን ለጎን ሲሄዱ እያመነታቱ
Axumezana #Abiy bring back our Access to Red Sea! ብሎ ቢደግምባቸው
እይ ጉድ እይ ጉድ ቀለበቱ ተሻረ አየለ ጥላቸው
ጉድጓዳቸውን ምሰው ወደ መቅበሪያቸው