Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ያለ አማራ በፍጹም ከሻዕብያ፤ ወያኔ፤ ግብፅ፤ ሱዳን ጋር ዐብይ አህመድ ጦርነት ለመግጠም መቸም አይፈልግም። ተሸናፊ መሆኑን 100% ስለሚያውቅ። ዒላማው አማራ ነው።

Post by Abere » 04 Nov 2025, 12:22

ያለ አማራ በፍጹም ከሻዕብያ፤ ወያኔ፤ ግብፅ፤ ሱዳን ጋር ዐብይ አህመድ ጦርነት ለመግጠም መቸም አይፈልግም። ተሸናፊ መሆኑን 100% ስለሚያውቅ። አሁን የዐብይ አህመድ ከወያኔ፤ ሻዕብያ፤ግብጽ አቧራ የሚያስነሳው በባዶ - ዒላማው አማራ ነው።

የሚገርመው ደግሞ የሻዕብያ ካድሬዎች ያለ የሌለ አቅማቸውን ሰባስበው ኢንተርኔት ፎረም ላይ ሱባዔ መግባታቸው ነው። አሁን ባለው አቅሙ ብቻውን ያለ አማራ ህዝብ ተሳትፎ ስጋት ሊሆን አይችልም።

የከሰመችው የወያኔ ካድሬዎች ደግሞ እንድሁ ውርውር ይላሉ። ጦርነት ባህላዊ ዳንኪራችን ነው ሊሉ ይውቃጣሉ። የወያኔ ቀፋፊ ጨርቅ እንደ ሰንደቅ አላማ ሰቅሎ ኢትዮጵያዊ መስሎ አታሎ ወልቃይት ሁመራ ይዞ ለመገንጠል የህልም ዳቦ የሚያኝክ። በአንድ አገር ውስጥ ሁለት አገር የለም። ወልቃይት ሁመራ ወያኔ ይሰጠኝ ከዚያ ግብጽ፤ሱዳን፤ ሻዕብያ፤ ወዘተ በመግባት ኢትዮጵያን ያተራምሱ የሚል ቅዠት። ሞኝ አማራ ካለ ብቻ ይህን የጅብ ጩኸት ይሰማል።

እንደ ሁሬሳ እና ዲዲቲ ያሉ የዐዞ እንባ አፍሳሽ ኦሮሙማዎች የኢትዮጵያዊነት ስብዕና እና ሞራል ጭራሽ ሳይኖራቸው በአደባባይ እናጭበርብራችሁ የሚሉት ደግሞ የሞኝ ብልጦች ይባላሉ። አብይ አህመድ በግብር እና በህሌናው የሚያከናውነው የኦሮሞ ህዝብ ከአማራ ህዝብ ቅራኔ እንዳለው አድርጎ እራሱን ደግሞ የኦሮሞ ነጻ አውጭ አድርጎ ያለ ሰው ነው። አብይ በመጨረሻው ሰዐት ላይ የኦሮሞ ህዝብ ድረስልኝ አማራ የኦሮሞ መንግስት ሊጥል ነው የሚል እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ የሚል አይደለም።

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ያለ አማራ በፍጹም ከሻዕብያ፤ ወያኔ፤ ግብፅ፤ ሱዳን ጋር ዐብይ አህመድ ጦርነት ለመግጠም መቸም አይፈልግም። ተሸናፊ መሆኑን 100% ስለሚያውቅ። ዒላማው አማራ ነው።

Post by Selam/ » 05 Nov 2025, 09:11

ግብፅም በለው፣ ሻዕቢያም በለው ፣ ወያኔም በለው፣ ብልፅግና ኢትዮጵያን እያተራመሰ ወጣቱን ያስፈጀዋል እንጂ ምንም ካለበት ፈቀቅ ሊል አይችልም!



Post Reply