Page 1 of 1
"አቢይ ሕዝብ ፊት ላይ ያዋረደውን ጌታቸውን በዛች ምላሱ አቢይ የሚያክል መሪ የልም እንዲል በማድረግ እየተበቀለው ነው ያለው። ከዚህ በላይ አንድን ሰው ማዋረድ አትችልም።" አንዳርጋቸው ጽጌ
Posted: 04 Nov 2025, 09:25
by sarcasm
"እንዲህ አንድትናገር አደረግኩህ እያለ እንደሚያየው እንግጠኛ ነኝ"
Re: "አቢይ ሕዝብ ፊት ላይ ያዋረደውን ጌታቸውን በዛች ምላሱ አቢይ የሚክል መሪ የልም እንዲል በማድረግ እየተበቀለው ነው ያለው። ከዚህ በላይ አንድን ሰው ማዋረድ አትችልም።" አንዳርጋቸው
Posted: 04 Nov 2025, 09:36
by Dark Energy
Surrounded by spineless idiot
Mr. Endargachew is right on the money.

Getachew and Tsadqan are cowards, and Abbiy knows it.

Re: "አቢይ ሕዝብ ፊት ላይ ያዋረደውን ጌታቸውን በዛች ምላሱ አቢይ የሚክል መሪ የልም እንዲል በማድረግ እየተበቀለው ነው ያለው። ከዚህ በላይ አንድን ሰው ማዋረድ አትችልም።" አንዳርጋቸው
Posted: 04 Nov 2025, 19:56
by sarcasm
Getcho is forced to publicly recognize of his domination under Abiy's . It seems he feels Abiy owns his existence.
All the videos of Abiy and Getcho / Tsadkan are taken by Abiy's personal staff and intentionally released by Abiy's staff - not by other medias. Why does Abiy keep taking Getachew to every events and makes sure he gives some kind of speech? Once people get a taste for humiliating, they will fight very hard to be able to keep doing it. Like an addiction, the powerful will often put this urge above all else and behave in profoundly self-destructive ways to chase it.
እኔ ነኝ እንጀራ ምቆርስልህ
Please wait, video is loading...
Re: "አቢይ ሕዝብ ፊት ላይ ያዋረደውን ጌታቸውን በዛች ምላሱ አቢይ የሚያክል መሪ የልም እንዲል በማድረግ እየተበቀለው ነው ያለው። ከዚህ በላይ አንድን ሰው ማዋረድ አትችልም።" አንዳርጋቸው
Posted: 27 Nov 2025, 12:56
by sarcasm
Finfinne Times
አቢይ አደገኛ በቀለኛ ነው። የቀረችውንም በዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ዘንድ የነበረውንም ዋጋ በዜሮ አባዛበት። (እንዲዋረድ) አደረገው።
መጀመሪያ ከትግራይ: ቀጥሎ ከኢትዮጵያ: አሁን ደግሞ ከዲፕሎማሲው ዓለም ነጠለው። በቀጣይ [ዋጋ የለውምና] BBC ምናምን ላይ ካዞረው ቡሃላ አይጠቅምምና ይጥሏል።
ጌታቸው ካደረሰበት ጉዳት አንፃር በቀሉ ተመጣጣኝ ነው።
በቀሉ ይቀጥላል።
Please wait, video is loading...
Re: "አቢይ ሕዝብ ፊት ላይ ያዋረደውን ጌታቸውን በዛች ምላሱ አቢይ የሚያክል መሪ የልም እንዲል በማድረግ እየተበቀለው ነው ያለው። ከዚህ በላይ አንድን ሰው ማዋረድ አትችልም።" አንዳርጋቸው
Posted: 28 Nov 2025, 20:41
by sarcasm
Please wait, video is loading...