Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18356
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አብይ ስምረትን ወያነ ቢለው ኑሮ ውሽት ያምርለት ነበር!

Post by Axumezana » 04 Nov 2025, 02:25

ውሉን የተዋዋልከው ከTPLF ጋራ
አለም ያወቀው ውል በእውቅ የተሰራ
ጌቾ ስልቾን በትለው የTPLF አውራ
ታገኝ ነበረ የህግ ከለላ
ደብሪፅ ሲጮህ ጭብጦዬን ተቀማሁ
ጌቾ ስልቾም ሲፎክር TPLF'ን አዳንሁ
ጅል ጅላንፎ ጅላጅል
የወይንን ስር ለመንቀል
በል ትግራይ ገብተህ ዳክር
አራት ኪሎ ፋኑዬ ከኻላ ክምር